የተጫዋቾች ማኅበር ለተጫዋቾች ደሞዝ ለሚከፍሉ ክለቦች ምስጋና እያቀረበ ነው

የተጫዋቾች ደሞዝ አለመክፈል አሳሳቢ በሆነበት በዚህ ወቅት ኮንትራታቸውን አክብረው ለሚከፍሉ ክለቦች ማኅበሩ ምስጋና አቅርቧል።

የኮሮና ቫይረስ ምክንያት የ2012 ውድድር መሠረዙ ተከትሎ ክለቦች የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የተጫዋቾች ደሞዝ በውላቸው መሠረት እንዲከፈላቸው ባሳሰበው መሠረት ይህን በማክበር ኢትዮጵያ ቡና፣ መከላከያ፣ አዲስ አበባ ከተማ ፣ ኢኮስኮ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን የተጫዋቾች የደሞዝ ክፍያ የፈፀሙ በመሆናቸው ማኀበሩ ምስጋና አቅርቧል።

👉እጅዎን በተደጋጋሚ በሳሙና በአግባቡ በመታጠብ አልያም አልኮል እና ሳኒታይዘር በመጠቀም

👉ከሰዎች ጋር ንክኪ በማስወገድ

👉ከአላስፈላጊ እንቅስቃሴ በመገደብ፣ አካላዊ ርቀት በመጠበቅ እና በቤት በመቆየት ራሳችንን ከኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ!


© ሶከር ኢትዮጵያ