የከፍተኛ ሊግ የእሁድ ውሎ ፡ ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

የተጠናቀቁ ጨዋታዎች ውጤቶች

ምድብ ሀ
ፋሲል ከተማ 1-2 መቀለ ከተማ
ሰበታ ከተማ 1-0 ሙገር
ቡራዩ 1-0 ውሃ ስፖርት
መድን 2-0 ወሎ ኮምቦልቻ
ወልዋሎ 2-1 ሰሜን ሸዋ ደ/ብርሃን
ወልድያ 4-0 አክሱም
ከተማ
አአ ፖሊስ 0-1 ሱሉልታ ከተማ

ምድብ ለ
ጅማ አባቡና 3-2 ጅንካ ከተማ
ሀላባ ከተማ 2-1 ነቀምት ከተማ
ነገሌ ቦረና 1-3 አአ ከተማ
አርሲ ነገሌ 2-1 ጅማ ከተማ
ወራቤ 0-0 ድሬዳዋ ፖሊስ
ናሽናል ሴሜንት 2-0 ሻሸመኔ
—————-

11:03 አአ ፖሊስ በሱሉልታ 1-0 እየተመራ ነው፡፡ ይህ ጨዋታ በዚህ ውጤት ከተጠናቀቀ ለመቀለ እና ለ ወልድያ መልካም ዜና ይሆናል፡፡

11:00 ፋሲል ከተማ በሜዳው በመቀለ ከተማ 2-1 ተሸንፏል፡፡

11:00 አርሲ ነገሌ ጅማ ከተማን 2-1 አሸንፏል፡፡

10:58 ቡራዩ ከተማ ውሃ ስፖርትን 1-0 አሸነፈ፡፡

10:57 ወደ ነገሌ ቦረና የተጓዘው አአ ከተማ 3-1 አሸንፏል፡፡

10:56′ ጅማ አባቡና በጅንካ 2-0 ከመመራት ተነስቶ በአስገራሚ ሁኔታ 3-2 አሸነፈ፡፡

10:56 ወልዋሎ ሰሜንሸዋ ደብረብርሃንን 2-1 አሸንፏል፡፡

10:53 መድን ወሎ ኮምቦልቻን 2-0 አሸንፏል፡፡ ይህ ውጤት ለኮምቦልቻ የመጀመርያ ሽንፈት ሆኖ ተመዝግቧል፡፡

10:49 ወልድያ ከ አክሱም በወልድያ 4-0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
እዮብ ወልደማርያም አራቱንም ግቦች በማስቆጠር በውድድር ዘመኑ ያስቆጠረውን የግብ መጠን 8 አድርሷል፡፡

10:48 የምድብ ሀ መሪ አአ ፖሊስ በሱሉልታ ግብ ተቆጥሮበታል፡፡ አአ ፖሊስ 0-1 ሱሉልታ ከተማ

10:32 ወልዋሎ ሰሜን ሸዋ ደ/ብርሃንን 2-1 እየመራ ይገኛል፡፡

10:27 ወራቤ ፣ ሰበታ ፣ ቡራዩ ፣ ወልድያ ፣ አበበ ቢቂላ እና መድን ላይ የሚደረጉ ጨዋታዎች ከእረፍት በኋላ ለውጥ የለባቸውም፡፡

10:24 ሀላባ ከተማ ነቀምትን 2-1 እየመራ ነው፡፡

10:24 ጅማ አባቡና አስቆጥሯል፡፡ ጅማ አባ ቡና 1-2 ጅንካ ከተማ

10:24 አርሲ ነገሌ በአገኘሁ ልኬሳ ግብ ጅማ ከተማን 1-0 እየመራ ይገኛል፡፡

10:23 አዲስ አበባ ከተማ ተጨማሪ ግብ አክሎ ነገሌ ቦረናን 2-0 እየመራ ይገኛል፡፡

10:22 ፋሲል ከተማ ሮቤል ግርማ ባስቆጠረው ግብ ከመቀለ ከተማ አቻ ሆነዋል፡
———–
የእረፍት ሰአት ውጤቶች

ምድብ ሀ
ፋሲል ከተማ 0-1 መቀለ ከተማ
ሰበታ ከተማ 0-0 ሙገር
ቡራዩ 0-0 ውሃ ስፖርት
መድን 2-0 ወሎ ኮምቦልቻ
ወልዋሎ 1-1 ሰሜን ሸዋ ደ/ብርሃን
ወልድያ 3-0 አክሱም
አአ ፖሊስ 0-0 ሱሉልታ

ምድብ ለ
ጅማ አባቡና 0-2 ጅንካ ከተማ
ሀላባ ከተማ 1-1 ነቀምት ከተማ
ነገሌ ቦረና 0-1 አአ ከተማ
አርሲ ነገሌ 0-0 ጅማ ከተማ
ወራቤ 0-0 ድሬዳዋ ፖሊስ
ናሽናል ሴሜንት 2-0 ሻሸመኔ (የተጠናቀቀ)
———–

10:00 ናሽናል ሴሜንት ከ ሻሸመኔ ያደረጉት ጨዋታ በናሽናል 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡

09:52 ጅንካ ከተማ ባለሜዳው ጅማ አባቡናን 2-0 እየመራ የመጀመርያው አጋማሽ ተጠናቋል፡፡

09:50 ወልድያ አክሱምን 3-0 ፣ መድን ወሎ ኮምቦልቻን 2-0 ፣ አዲስ አበባ ከተማ ነገሌ ቦረናን 1-0 እየመሩ የመጀመርያው አጋማሽ ተጠናቋል፡፡

09:49 ወልዋሎ ከ ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን ፣ ወራቤ ከተማ ከ ድሬ ፖሊስ 0-0 እረፍት ወጥተዋል፡፡
ሀላባ ከተማ ከነቀምት 1-1 ፣ አርሲ ነገሌ ከጅማ 0-0 ከተማ እረፍት ወጥተዋል፡፡

09:48 ፋሲል ከተማ በመቀለ ከተማ 1-0 እየተመራ እረፍት ወጥተዋል፡፡

09:47 ቡራዩ ከ ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት እና ሰበታ ከተማ ከ ሙገር ካለ ግብ እረፍት ወጥተዋል፡፡

09 ፡ 46 አአሐ ከተማ ነገሌ ቦረናን 1-0 እየመራ ይገኛል፡፡ 38 ደቂቃ ደርሷል፡፡

09:42 አአ ፖሊስ ከ ሱሉልታ የሚያደርጉት ጨዋታ ጎል አልተቆጠረበትም፡፡ 15 ደቂቃ ደርሷል፡፡

09:35 መቀለ ባለሜዳው ፋሲልን 1-0 እየመራ
ይገኛል፡፡

09:35 ወልዋሎ ከ ሰሜን ሸዋ ካለ ግብ 30 ደቂቃ ደርሷል፡፡

09:34 መድን ከወሎ ኮምቦልቻ የሚያደርጉት ጨዋታ ካለ ግብ ቀጥሏል፡፡

09:30 ወልድያ እዮብ ወልደማርያም ባስቆጠራቸው ግቦች 2-0 እየመራ ይገኛል፡፡

09:23 ናሽናል ሴሜንት ከ ሻሸመነ ኔየሚያደርጉት ጨዋታ 2ኛው አጋማሽ ተጀምሯል፡፡

09:15 ጅማ አባ ቡና በተቆጠሩበት ግቦች 2-0 እየተመራ ይገኛል፡፡

09:14 ነገሌ ቦረና ከ አአ ከተማ ጨዋታቸውን እያደረጉ 10ኛ ደቂቃ ደርሰዋል፡፡ 0-0

09:12 ሀላባ ከተማ ነቀምትን 1-0 እየመራ ይገኛል፡፡

09:01 ጎንደር ላይ ፋሲል ከተማ ከ መቀለ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጀምሯል፡፡
———————————-
08:55 በድሬዳዋ ናሽናል ሴሜንት ከ ሻሸመኔ የሚያደርጉት ጨዋታ ግብ ሳይስተናገድበት 35 ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡

በሁለቱም ምድብ የሚደረጉ 13 ጨዋታዎች ከደቂቃዎች በኀላ ይጀምራል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም በየጨዋታዎቹ የሚኖሩ ለውጦችን እንደደረሳት ታቀርብላችኀለች፡፡ አብራችሁን ቆዩ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *