ኒጀር ከ ኢትዮጵያ – የዋልያዎቹ አሰላለፍ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ለሚያደርገው ጨዋታ የሚጠቀምበት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል።

ምሽት አንድ ሰዓት የሚጀምረው ጨዋታ ላይ የሚሰለፉ 11 ተጫዋቾች የሚከተሉት ናቸው:-

ተክለማርያም ሻንቆ

ሱሌይማን ሀሚድ – አስቻለው ታመነ – ያሬድ ባየህ – ረመዳን የሱፍ

አማኑኤል ዮሐንስ – መስዑድ መሀመድ – ሽመልስ በቀለ

አማኑኤል ገ/ሚካኤል – ጌታነህ ከበደ – አቡበከር ናስር

© ሶከር ኢትዮጵያ


👉እጅዎን በተደጋጋሚ በሳሙና በአግባቡ በመታጠብ አልያም አልኮል እና ሳኒታይዘር በመጠቀም

👉ከሰዎች ጋር ንክኪ በማስወገድ

👉ከአላስፈላጊ እንቅስቃሴ በመገደብ፣ አካላዊ ርቀት በመጠበቅ እና በቤት በመቆየት ራሳችንን ከኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ!