ዋልያውን የሚገጥመው የዚምባቡዌ አሰላለፍ ታውቋል

ኢትዮጵያን የሚገጥመው የዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል።

የኢትዮጵያ እና ዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድኖች ዛሬ 10 ሰዓት በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታቸውን ያከናውናሉ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የመጀመሪያ አሰላለፍ ከደቂቃዎች በፊት ያወጣን ሲሆን አሁን ደግሞ የተጋጣሚውን ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ አቅርበናል።

አሠልጣኝ ዝድራቭኮ ሎጋሩሲች በጨዋታው የሚጠቀሙት የመጀመሪያ አሰላለፍ የሚከተለው ነው።

23 ታልበርት ሹምባ
6 አሌስ ሙዲሙ
14 ኦኒስሞር ባሴራ
2 ታኩድዝዋ ቺምዌሜ
5 ዲቫይን ሉንጋ
8 ማርሻል ሙኔትሲ
13 ታባኒ ካሙስኮ
7 ቴሬንስ ደቩካማንጃ
12 ፐርፌክት ቺኩዌንዴ
11 ካማ ቢልያት
17 ኖውሌጅ ሞሱና