የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 15ኛ ሳምንት ውጤቶች ፣ ቀጣይ ጨዋታዎች እና የደረጃ ሰንጠረዥ

ምድብ ሀ

እሁድ ሚያዝያ 9 ቀን 2008

አአ ዩኒቨርሲቲ 1-2 ሀላባ ከተማ (አበበ ቢቂላ)

ኢትዮጵያ መድን 0-1 መቐለ ከተማ (መድን ሜዳ)

አክሱም ከተማ 1-4 ፋሲል ከተማ (አክሱም)

ወሎ ኮምቦልቻ 1-1 ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት (ኮምቦልቻ)

ማክሰኞ  ሚያዝያ 11 ቀን 2008

07:00 አማራ ውሃ ስራ ከ ሰበታ ከተማ (ባህርዳር)

09:00 ባህርዳር ከተማ ከ ሱሉልታ ከተማ (ባህርዳር)

09:00 ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከ ቡራዩ ከተማ (አዲግራት)

ረቡዕ ሚያዝያ 12 ቀን 2008

09፡00 ወልድያ ከ አአ ፖሊስ (ወልድያ)

PicsArt_1460930351321

ምድብ ለ

ቅዳሜ ሚያዝያ 8 ቀን 2008

ድሬዳዋ ፖሊስ 0-0 ናሽናል ሴሜንት (ድሬዳዋ)

እሁድ ሚያዝያ 9 ቀን 2008

ነገሌ ቦረና 0-0 ሻሸመኔ ከተማ (ነገሌ ቦረና)

ወራቤ ከተማ 2-1 ፌዴራል ፖሊስ (ወራቤ)

ጅማ ከተማ 3-0 ባቱ ከተማ (ጅማ)

ደቡብ ፖሊስ 8-1 ጂንካ ከተማ (ሀዋሳ)

PicsArt_1460930259116

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *