የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ-ሰሜን ዞን 12ኛ ሳምንት 

ቅዳሜ ሚያዝያ 8 ቀን 2008

ኤሌክትሪክ 1-0 ዳሽን ቢራ

-አይናለም ፀጋዬ

ሰኞ ሚያዝያ 10 ቀን 2008

09፡00 መከላከያ 3-2 ቅድስት ማርያም ዩ.
ምስር ኢብራሂም (2)
አክበረት ገ/ፃድቅ
—–
መዲና አወል (2)

11፡30 እቴጌ 0-10 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሄለን ሰይፉ (7)
አትክልት አሸናፊ (2)
ራውዳ አሊ

ማክሰኞ ሚያዝያ 11 ቀን 2008

09፡00 ኢትዮጵያ ቡና ከ ልደታ ክ/ከተማ
11፡30 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ደደቢት

image

-ሙገር ሲሚንቶ በዚህ ሳምንት አራፊ ቡድን ነው፡፡

-ሁሉም ጨዋታዎች አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ይደረጋሉ፡፡

-የምስራቅ-ደቡብ ዞን 2ኛ ዙር በቀጣይ ሳምንት ሚያዝያ 16 ይጀመራል፡፡

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *