የአሰልጣኞች አስተያየተ | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-0 መቐለ 70 እንደርታ

ያለግብ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ ተከታዩን ብለዋል።

አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ

“በጨዋታው ግብ ስላላስቆጠርን ቅር ብሎኛል ፤ በብዙ መልኩ ጥሩ ብንሆንም እድለቢሶች ነበርን።”

አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ

“ከዕረፍት እንደመምጣታችን በሁለታችንም በኩል ጥሩ ፉክክር የተደረገበት ጨዋታ ነበር ፤ በውጤቱ አልተከፋሁም።”

ሙሉውን ለማድመጥ – Link