የኢትዮጵያ ሴቶች ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ትላንት ቀጣሎ ሲካሄድ መከላከያ፣ ሃዋሳ ከነማ እና ጌዲዮ ዲላ ተጋጣሚያቸውን በማሸነፍ…
ዳንኤል መስፍን
ሴቶች ጥሎማለፍ | ንግድ ባንክ ወደ ሩብ ፍፃሜ አልፏል
የኢትዮጵያ ሴቶች ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ዛሬ መደረግ ሲጀምር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮ ኤሌትሪክን በረሂማ ዘርጋው ጎሎች…
ሱራፌል ዳኛቸው – ከእርሻ መንደር እስከ ፋሲል ከነማ
በአንድ የእርሻ መንደር ውስጥ ነው ይህ ወጣት ባለ ተስጥኦ የተወለደው። የእግርኳስ ህይወቱ ጅማሬን በአዳማ በተስፋ ቡድን…
አዳማ ከተማ ከሦስት ተጫዋቾቹ ጋር በስምምነት ተለያየ
በክረምቱ የዝውውር ወቅት በከፍተኛ ሊግ ቡድኖች ጥሩ የውድድር ጊዜ አሳልፈው ለአዳማ ከተማ ከፈረሙት መካከል ከሦስቱ ተጫዋቾች…
ሪፖርት | የሱራፌል ዳኛቸው ማራኪ ጎሎች ፋሲልን ወደ ድል መልሰውታል
በ15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ጎንደር ዐፄ ፋሲል ስቴዲየም ስሑል ሽረን ያስተናገደው…
ከፍተኛ ሊግ ሀ | የመሪዎቹ ፍልሚያ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ ኤሌክትሪክ ልዩነቱን አጥብቧል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ አስረኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ተከናውነው ኢትዮ ኤሌክትሪክ፣ ደሴ ከተማ፣ አክሱም ከተማ…
ኦኪኪ አፎላቢ ጅማ ይገኛል
የውጪ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት መከፈቱን ተከትሎ የቀድሞ ክለቡ ጅማ አባ ጅፋር ኦኪኪ አፎላቢን ለማስፈረም ቅድመ ስምምነት…
ፌዴሬሽኑ እስካሁን ይፋ ያላደረገው የህንፃ ግዢ ጉዳይ ጥያቄ እያስነሳ ይገኛል
ከፊፋ በተገኘ ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ከ90 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበት በተገዛው ህንፃ ዙርያ እስካሁን በይፋ…
ሚካኤል አርዓያ ከዳኝነት ሙያ ራሱን አገለለ
በሚወስናቸው ውሳኔዎች እንዲሁም በተለያዩ እግርኳሳዊ ስብሰባዎች ላይ ፊት ለፊት በግልፅ በሚያደርጋቸው ንግግሮቹ የስፖርት ቤተሰቡ ትኩረት ሆኖ…
ለአንድ ዓመት ቅጣት ተጥሎበት የቆየው ተጫዋች ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመለሰ
በ2010 የውድድር ዘመን ወልዲያ ከፋሲል ከነማ ባደረጉት የሊግ ጨዋታ ለተፈጠረው ሁከት መነሻ ነህ በማለት ፌዴሬሽኑ ለአንድ…

