የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን አርባምንጭ ከተማን 2ለ0 አሸንፎ ተከታታይ ሦስተኛ ድል በማስመዝገብ ልዩነቱን ወደ 11 ነጥቦች…
ዳንኤል መስፍን
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል
የጣና ሞገዶቹ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2ለ0 በማሸነፍ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ብለዋል። ከድል የተመለሱት ባህር ዳሮች ባለፈው…
ሪፖርት | ነብሮቹ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል አንድ ነጥብ አግኝተዋል
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠረው ጎል ከፋሲል ከነማ ጋር 1ለ1 ተለያይቷል። ከሽንፈት የተመለሱት…
ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያይተዋል
የሊጉ መርሃግብር ከቀናት ዕረፍት በኋላ ዛሬ ሲመለስ ሰሑል ሽረን ከወላይታ ድቻ ያገናኘው ጨዋታ 1-1 በሆነ አቻ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ወሳኝ ድል አሳክቷል
በመሐመድ አበራ ሁለት ጎሎች ኢትዮ ኤሌክትሪክን የረቱት ኢትዮጵያ መድኖች ሊጉን በአስራ አንድ ነጥብ ልዮነት እንዲመሩ አስችሏቸዋል።…
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ወሳኝ ድል አሳክተዋል
ድሬዳዋ ከተማ በአሥራት ቱንጆ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1ለ0 አሸንፎ ከወራጅ ቀጠናው ያለውን ልዩነት ወደ አምስት…
ሪፖርት | የበዓል ምሽት ጨዋታው ያለ ጎል ተጠናቋል
በሀያ ስድስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የምሽት ጨዋታ አርባምንጭ ከተማን ከስሑል ሽረ አገናኝቶ ጨዋታው ያለ ጎል ተገባዷል።…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድኖች መሪነታቸውን አጠናክረዋል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን አዳማ ከተማን 3ለ1 በማሸነፍ 14ኛ የውድድር ዘመን ድሉን ሲያሳካ ሊጉንም በዘጠኝ…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ ለመጀመርያ ጊዜ በአንድ የውድድር ዓመት ዐፄዎቹን ሁለት ጊዜ አሸንፈዋል
በተጠባቂው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በኮንኮኒ ሀፊዝ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1ለ0 በመርታት ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ…
ሪፖርት | ሐይቆቹ የውድደር ዓመቱን 5ኛ ድላቸውን አሳክተዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ማራኪ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በዓሊ ሱሌይማን ድንቅ ጎል ወላይታ ድቻን 1ለ0…

