በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በቡናማዎቹ ቤት ጥሩ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ቢጫዎቹን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…
ማቲያስ ኃይለማርያም
አጥቂው አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ተቃርቧል
በቻምፒዮኖቹ ቤት ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ብርቱካናማዎቹ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል። የአብሥራ ሙሉጌታ፣ ጃፋር ሙደሲር ፣ አቤል…
ወጣቱ ተከላካይ ሽረ ምድረ ገነትን ተቀላቀለ
በአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ የሚመራው ሽረ ምድረ ገነት ቡድኑን ማጠናከሩን ቀጥሎበታል። በትናንትናው ዕለት ወደ ዝውውሩ ገብተው መክብብ…
ምዓም አናብስት አማካዩን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል
በጣና ሞገዶቹ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ምዓም አናብስት ለመቀላቀል ተቃርቧል። ለ2018 የውድድር ዓመት ቡድናቸውን ለማጠናቀር በእንቅስቃሴ…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ
በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ዋልያዎቹን የምትገጥመው ሴራሊዮን ስብስቧን ይፋ አደረገች። ለ2026 የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ…
የሴካፋ ካጋሜ ዋንጫ ምድብ ድልድል ይፋ ሆነ
በሴካፋ ካጋሜ ካፕ ኢትዮጵያን ወክሎ እንደሚሳተፍ የሚጠበቀው ኢትዮጵያን ቡና ምድቡን አውቋል። የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግር…
ሽረ ምድረገነት ወደ ዝውውሩ ገብቷል
ሽረ ምድረገነት በዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ፈራሚዎቹን አግኝቷል። ቀደም ብሎ አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐየን በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሮ እስካሁን…
ምዓም አናብስት የፊት መስመር ተጫዋቹን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል
በስሑል ሽረ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ምዓም አናብስት ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። በ2018 የውድድር ዓመት ቡድናቸውን ለማጠናከር…
ወልዋሎዎች የሦስት ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም ተስማሙ
ቢጫዎቹ የወጣት ተጫዋቾቹን ውል ለማራዘም ተስማምተዋል። አሰልጣኝ ግርማ ታደሰን ቀጥረው ፍሬው ሰለሞን፣ በየነ ባንጃው፣ ኢብራሂም መሐመድ…

