በነገው ዕለት በዐፄዎቹ እና በምዓም አናብስት መካከል የሚካሄደውን የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
Continue Readingማቲያስ ኃይለማርያም
የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ | ተጠባቂውን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቋል
ምዓም አናብስት እና ዐፄዎቹ የሚያደርጉት ተጠባቂው የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታን የሚዳኙት አራት ዳኞች ተለይተዋል። በነገው ዕለት…
ሎዛ አበራ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ግብ አስቆጠረች
በውድድር ዓመቱ መጀመርያ ለማልታው ቢርኪርካራ ፊርማዋን በማኖር ከቡድኑ ጋር የተሳካ ግዜ በማሳለፍ የምትገኘው ሎዛ አበራ በትናንትናው…
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ወደ ስራቸው ተመልሰዋል
የወልዋሎው አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከገጠማቸው መጠነኛ የጤና እክል አገግመው ወደ ስራ ገበታቸው ተመልሰዋል። በደረሰባቸው መጠነኛ የጤና…
ማዳጋስካር ከሜዳዋ ውጪ ኒጀርን ረመረመች
ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ 11 የተደለደሉት ኒጀር እና ማዳጋስካርን ያገናኘው ጨዋታ በማዳጋስካር ስድስት ለሁለት አሸናፊነት ተጠናቋል። በኒጀር…
የዋልያዎቹ እና ዝሆኖቹን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
ኢትዮጵያ እና አይቮሪኮስት የሚያደርጉን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ የሚመሩት አራት ሞዛምቢካውያን ዳኞች ባህርዳር ገብተዋል። ዋናው ዳኛ ዘካርያስ…
የትግራይ ዋንጫ | አክሱም ከተማ ሦስተኛ ደረጃ ይዞ አጠናቀቀ
አክሱም ከተማዎች ሶሎዳ ዓድዋን በመለያ ምት በማሸነፍ የትግራይ ዋንጫ ሶስተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል። በአክሱም ከተማዎች ብልጫ…
የትግራይ ዋንጫ በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ተጠናቀቀ
ሲዳማ ቡና በይገዙ ቦጋለ ብቸኛ ግብ ወላይታ ድቻን በማሸነፍ ሁለተኛው የትግራይ ዋንጫን አንስቷል። እንደተጠበቀው እጅግ ማራኪ…
ትግራይ ዋንጫ | ሲዳማ ቡና ወደ ፍፃሜ አልፏል
የትግራይ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲጠናቀቁ ሲዳማ ቡና ስሑል ሽረን አራት ለአንድ በማሸነፍ ወደ ፍፃሜው ማለፉን አረጋግጧል።…
የትግራይ ዋንጫ | ምዓም አናብስት ደደቢትን ረምርመዋል
ዛሬ ከተካሄዱት ሁለት የትግራይ ዋንጫ ጨዋታዎች አንዱ የሆነውና አስቀድመው ከምድብ መሠናበታቸውን ያረጋገጡት የደደቢትና መቐለ 70 እንደርታ…