ወልዋሎ በትግራይ ስታዲየም ኢትዮጵያ ቡናን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከተከታታይ ሦስት ድሎች በኋላ በተጫዋቾች ጉዳት እና…
Continue Readingማቲያስ ኃይለማርያም
ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ጅማ አባ ጅፋር ነጥብ ተጋሩ
በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባጅፋርን ያስተናገዱት ስሑል ሽረዎች ከሦስት ተከታታይ ድሎች በኋላ ነጥብ ጥለዋል።…
ምንተስኖት አሎ በቱርክ የሙከራ ዕድል አግኝቷል
የስሑል ሽረ ግብ ጠባቂ ምንተስኖት አሎ የውጭ የሙከራ ዕድል አገኘ። በዚ ዓመት መጀመርያ ወደ ስሑል ሽረ…
ምዓም አናብስት ወሳኙ ተጫዋቻቸውን በጉዳት አጥተዋል
የመቐለ 70 እንደርታው አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል በልምምድ ላይ በደረሰበት ጉዳት ከዛ ጨዋታ ውጪ ሆኗል። የባለፈው ውድድር…
ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ መቐለ 70 እንደርታ
የጦና ንቦች የሊጉን መሪ የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከአስከፊ የውጤት ጉዞ በኋላ ባለፈው ሳምንት ወሳኝ የሜዳ…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ጅማ አባጅፋር
ስሑል ሽረዎች ጅማ አባጅፋርን በትግራይ ስቴድየም የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በድንቅ ወቅታዊ አቋም ላይ የሚገኙት እና…
Continue Readingወልዋሎ ስታዲየሙ እንዲገመገምለት በደብዳቤ ጠየቀ
ወልዋሎዎች ላለፉት ሁለት ዓመታት ገደማ በዕድሳት ላይ የቆየውና በቅርቡ የሚጠናቀቀው ስታዲየማቸው በአወዳዳሪው አካል እንዲገመገምላቸው በደብዳቤ ጠየቁ።…
ወልዋሎ ለሊጉ አወዳዳሪ አካል ቅሬታውን አቅርቧል
ወልዋሎ ከባህር ዳር ከተማ ጋር በነበረው ጨዋታ በደል ደርሶብኛል በማለት ቅሬታውን አቅርቧል። ቡድኑ ከባህር ዳር ከተማ…
2022 ዓለም ዋንጫ| የኢትዮጵያ የምድብ ማጣርያ ተጋጣሚዎች ተለይተዋል
ኳታር ለምታዘጋጀው የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የምድብ ድልድል የተደረገ ዛሬ ይፋ ሲሆን ዋልያዎቹ በምድብ ‘ G’ ተደልድለዋል።…
“ከሁኔታው በኋላ ህዝቡ ጥሩ ትብብር ባያደርግልን በሕይወት የመቆየቴ ነገርም ጥያቄ ምልክት ውስጥ ነበር” ኤፍሬም ኪሮስ
ባለፈው ዓመት ሚያዚያ ወር ላይ የዋልታ ፖሊስ ትግራይ ተጫዋቾች ጨዋታ አድርገው ወደ መቐለ በሚመለሱበት ወቅት ባልታወቁ…