ሦሰት ክለቦችን በአምበልነት የመራው በረከት ተሰማ የት ይገኛል?

ከዩንቨርስቲ ውድድሮች ከተገኙ የእግርኳስ ተጫዋቾች አንዱ ነው። ከሱ ጋር አብረው የተጫወቱ ተጫዋቾች እና አመራሮች ስለ ቁጥብነቱ…

ከሦስት ቡድኖች ጋር ወደ ፕሪምየር ሊግ የማደግ ታሪክ ያለው ቢንያም ዳርሰማ (ብላክ) የት ይገኛል?

በእልህኝነቱ እና በከፍተኛ አቅም በቀኝ መስመር ሲመላለስ ይታወቃል። በመብራት ኃይል፣ መከላከያ፣ ንግድ ባንክ፣ ድሬዳዋ ከተማ እና…

ቢንያም ሀብታሙ የት ይገኛል?

የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ቢንያም ሀብታሙ የት ይገኛል ? የትውልድ እና እድገቱ ድሬዳዋ ከተማ…

ተስፋ ተጥሎበት የነበረው ሲሳይ ቶሌ የት ይገኛል ?

በቅርብ ዓመታት ከታዩ ባለተሰጥኦ የግራ እግር ተጫዋቾች አንዱ በመሆን በተለያዩ ክለቦች ያለፉትን ስድስት ዓመታት በጥሩ ብቃት…

ከመከላከያ ጋር አወዛጋቢ ዓመት ያሳለፈው ዓለምነህ ግርማ በምን ሁኔታ ይገኛል ?

በግራ መስመር ተከላካይነት ጥሩ የማጥቃት ባህሪ ካላቸው ተጫዋቾች አንዱ ነው። ከመስመር የሚያሻግራቸው የተሳኩ ክሮሶች እና በማጥቃት…

ሲሳይ ዴኔቦ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?

የቀድሞው የኢትዮጵያ ወጣት ብሔራዊ ቡድን አጥቂ እና ላለፉት አምስት ዓመታት በከባድ ጉዳት ከእግር ኳሱ የተገለለው ሲሳይ…

ቢኒያም አየለ የት ይገኛል ?

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከዕይታ የራቁ ተጫዋቾች በምናቀርብበት የ “የት ይገኛሉ?” ዓምዳችን ከቢኒያም አየለ ጋር ቆይታ አድርገናል።…

ዘውዱ መስፍን የት ይገኛል?

በክለብ ደረጃ ለበርካታ ትላልቅ ክለቦች የተጫወተው ግብ ጠባቂው ዘውዱ መስፍን አሁን የት ይገኛል? በሜዳ ውስጥ በሚያሳያቸው…

ሰለሞን ገብረመድኅን የት ይገኛል ?

ባለፉት ዓመታት ከታዩ ጥቂት ባለክህሎት አማካዮች አንዱ የነበረውና ለአንድ ዓመት ከእግርኳስ የራቀው ሰለሞን ገብረመድኅን የት ይገኛል?…

አምሀ በለጠ የት ይገኛል ?

በሐረር ቢራ ፣ አዳማ ከተማ ፣ ንግድ ባንክ ፣ ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የተጫወተው አማካዩ…