የአራተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታን የተመለከቱ አሁናዊ መረጃዎች ይዘን ቀርበናል። ሁለት ተከታታይ…
ሚካኤል ለገሠ
ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን በሚከተለው ምልኩ ዳሰነዋል። በሦስቱ የሊጉ ጨዋታዎች…
Continue Readingሪፖርት | የወረደ ፉክክር በታየበት ጨዋታ ሀዲያ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል
በአራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለተኛ መርሐ-ግብር የተገናኙት ሀዲያ እና አዳማ የወረደ ፉክክር አሳይተው ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል።…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ሀዲያ ሆሳዕና ከ አዳማ ከተማ
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የሆነው የሀዲያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማ ጨዋታን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናስለናቸዋል። በሦስተኛ…
ሪፖርት | በመጀመሪያው አጋማሽ ልዩ የነበረው አዲስ አበባ ከተማ የሊጉን መሪ ፋሲል አሸንፏል
ሳቢ እንቅስቃሴ የታየበት የአዲስ አበባ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ ሦስት ግቦች ተስተናግደውበት አዲስ አበባ ከተማን ባለ…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | አዲስ አበባ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታን አሁናዊ መረጃዎች እንድትካፈሉ ጋብዘናል። በሦስተኛ…
ቅድመ ዳሰሳ | አዲስ አበባ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
የአራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ የሆነውና በፌዴራል ዳኛ ተከተል ተሾመ የሚመራው የአዲስ አበባ እና ፋሲል…
Continue Readingአሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ
የአራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታን የተመለከቱ አሁናዊ መረጃዎች እንድትካፈሉ እንደሚከተለው አዘጋጅተናቸዋል። ሊጉ ለብሔራዊ ቡድን እረፍት…
ሪፖርት | አዞዎቹ ከመመራት ተነስተው ጣፋጭ ድል የጣናው ሞገዶቹ ላይ አስመዝግበዋል
አርባምንጭ ከተማዎች በሦስተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታ ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር አንድ አቻ ከተለያዩበት ፍልሚያ አንድነት አዳነን ብቻ…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ
ለብሄራዊ ቡድን ጨዋታዎች የ20 ቀናት እረፍት የወሰደው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አርባምንጭ ከተማ እና ባህር ዳር…