የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከትጥቅ አምራች ተቋሙ አምብሮ ጋር ያደሰውን የአራት ዓመታት የውል ስምምነት በተመለከተ የኢትዮጵያ…
ሚካኤል ለገሠ
የአሠልጣኝ ውበቱ አባተ እና የሰበታ ኮንትራት ጉዳይ?
👉”…ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ስፈራረም አንድ ስህተት ፈፅሜያለሁ…” ውበቱ አባተ 👉”አሠልጣኙ ሳይጨነቅ ነጻ ሆኖ የሚሰራበት…
“ወደ አፍሪካ ዋንጫው ያለፍነው ቀን እና ለሊት ሠርተን ነው” – ውበቱ አባተ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫው ማለፉን ተከትሎ ከመጨረሻ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎች ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በተመለከተ…
አቡበከር ናስር እውቅና ተሰጥቶታል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ የሆነው አቡበከር ናስር በቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች ስጦታ ተበርክቶለታል። የዘንድሮ የቤትኪንግ ፕሪምየር…
ሉሲዎቹ ስብስባቸውን ይፋ አድርዋል
በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመሩት ሉሲዎቹ ከደቡብ ሱዳን ጋር ለሚያደርጉት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል። ከፊቱ…
ዕውነታ | የአፍሪካ ዋንጫ መስራቾቹ ከረጅም ዓመታት በኋላ በአንድ መድረክ…
የአፍሪካ ዋንጫ መስራች የነበሩት ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ ከረጅም ዓመታት በኋላ በካሜሩኑ አፍሪካ ዋንጫ ላይ ይገኛሉ።…
አምብሮ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር ያለውን ውል አድሷል
ያለፉትን ሁለት ዓመታት በተለያዩ እርከን ለሚገኙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኖች ትጥቅ አቅራቢ ሆኖ ሲሰራ የነበረው አምብሮ ከፌዴሬሽኑ…
“እንደ በፊቱ በውድድሩ ላይ ለመሳተፍ ብቻ አንሄድም” – ጌታነህ ከበደ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል የሆነው ጌታነህ ከበደ ቡድኑ ወደ አፍሪካ ዋንጫው ማለፉን ተከትሎ የተለያዩ ጥያቄዎችን አቅርበንለት…
“በአፍሪካ ዋንጫው ላይ ኢትዮጵያዊ የሚመስል ቡድን ይዘን ለመቅረብ እንሞክራለን” – ውበቱ አባተ
ዋልያውን ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫው የመለሱት አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ትላንት ምሽት አዲስ አበባ ሲደርሱ…
በዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ላይ የተሳተፉ ተጫዋቾች
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጉዞ ላይ ተሳትፎ ያደረጉ ተጫዋቾችን ዝርዝር ከነተጫወቱበት ደቂቃ አሰናድተን ይዘን…

