👉”ይሄ አሠልጣኝ (ክራምፖቲች) ከመጣ በኋላ አምስት እና ስድስቴ ደብረዘይት ለማስማማት ሄደናል።” 👉”ሀገር ውስጥ ያሉት ተጫዋቾች ከውጪ…
ሚካኤል ለገሠ
የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ የደጋፊዎች ጉዞን በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል
ኤልኔት ግሩፕ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚሳተፍበት የካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመታደም ያሰቡ ደጋፊዎችን ለመውሰድ ያዘጋጀውን ጉዞ…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ በአቡበከር ሁለት ጎሎች ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አግኝተዋል
በሰባተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጨረሻ መርሐ-ግብር ድሬዳዋ ከተማን ከኢትዮጵያ ቡናን ያገናኘው ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተቋጭቷል። በስድስተኛ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 0-0 ጅማ አባጅፋር
ያለ ግብ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከሁለቱ ቡድን አሠልጣኞች ጋር ቆይታ አድርጓል። መሳይ ተፈሪ –…
ሪፖርት | ከአርባምንጭ ጋር አቻ የተለያየው ጅማ አባ ጅፋር የመጀመርያ ነጥቡን አግኝቷል
በአርባምንጭ እና ጅማ አባጅፋር መካከል የተደረገው የሰባተኛ ሳምንት የአራተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ ውጤት…
ሪፖርት | ሀይቆቹ ከመመራት ተነስተው ሰበታ ከተማን ረተዋል
አራት ግቦች በተስተናገዱበት የምሽቱ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ሰበታ ከተማን ሦስት ለአንድ አሸንፏል። በስድስተኛ የጨዋታ ሳምንት በቅዱስ…
ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሰባተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ዳሰሳ እንዲህ ቀርቧል። እስካሁን አንድ ጨዋታ ብቻ ድል ያደረገው አዳማ…
Continue Readingሪፖርት | ነብሮቹ ከድል ጋር የታረቁበትን ውጤት ጦሩ ላይ አግኝተዋል
ሀዲያ ሆሳዕና ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ በሀብታሙ ታደሰ ሁለት ግቦች ታግዞ የዓመቱን የመጀመሪያ ድል መከላከያን በማሸነፍ አስመዝግቧል።…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ የጦና ንቦቹን በመርታት ሁለተኛ ደረጃን ተረክበዋል
ባህር ዳር እና ወላይታ ድቻን ያገናኘው የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ አራት ግቦች ተስተናግደውበት የጣና ሞገዶቹን ባለ ድል…
“አስቀድሞ የብሔራዊ ቡድኑን ጨዋታዎች ታሳቢ ባደረገ ሁኔታ የወጣው መርሐ-ግብር ይቀጥላል” አቶ ክፍሌ ሰይፈ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት ቀድሞ ይቋረጣል ወይ? የሚለውን ጥያቄ በተመለከተ የአክሲዮን ማኅበሩ…

