የሰባተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ መርሐ-ግብርን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። በሊጉ የመክፈቻ ሁለት ጨዋታዎች ካስተናገዱት ሽንፈት ውጪ…
ሚካኤል ለገሠ
ጅማ አባጅፋር የአሠልጣኝ ቡድን አባላቱ ላይ ደብዳቤ ፅፏል
በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የሚገኘው ጅማ አባጅፋር በወቅታዊ የክለቡ ውጤት ዙሪያ ለአሠልጣኝ ቡድን አባላቱ ደብዳቤ ፅፏል።…
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ መከላከያ
የስድስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን በቅድመ ዳሰሳችን በሚከተለው መልኩ ተመልክተነዋል። ጅማ አባጅፋር ላይ ባስመዘገበው የዓመቱ…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዋሳ ከተማ
እኩል ሰባት ነጥቦችን በመያዝ በግብ ክፍያ ተበላልጠው የተቀመጡት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ እንደሚከተለው…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ
የደረጃ ሰንጠረዡን አናት ለማግኘት የሚደረገውን የነገውን ተጠባቂ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ አንድ…
Continue Readingየኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል
ለ2022 ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዓለም ዋንጫ ለማለፍ በሦስተኛ ዙር ማጣርያ ቦትስዋናን የሚገጥመው የሴቶች ከ20 ዓመት…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ አዲስ አበባ ከተማ
የስድስተኛ ሳምንት የመክፈቻ ቀን ሁለተኛ ጨዋታን በሚከተለው መልኩ ቃኝተነዋል። እስካሁን 15 ነጥቦች በሚገኝባቸው አምስት ጨዋታዎች አንድም…
Continue Readingየከፍተኛ ሊግ ምድብ ድልድል ውስጥ ያልተካተቱ ክለቦች ዛሬ ከሰዓት እጣ ያወጣሉ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እጣ ድልድል ላይ ያልተካተቱ 7 ክለቦች ዛሬ ክለቦቹ እና ከዚህ ቀደም እጣ የወጣላቸው…
በዓምላክ ተሰማ የኩዌት ሊግ ውድድሮችን ለመምራት ዛሬ ማታ ይጓዛል
ኢትዮጵያዊው ዓለምአቀፍ ዳኛ ባምላክ ተሰማ የኩዌት የሊግ ጨዋታዎች ለመምራት ወደ ስፍራው ያመራል። በአህጉር አቀፍ እና ዓለም…
ሪፖርት | በሁለቱ አጋማሾች የተቆጠሩት ግቦች ጊዮርጊስ እና ሲዳማን አቻ አለያይተዋል
ከመከላከያ ጋር ነጥብ ተጋርተው የመጡት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ሁለት ነጥብ ከጣሉበት ፍልሚያ አራት ለውጦችን አድርገዋል። በዚህም ሄኖክ…

