የኢትዮጵያ ዋንጫ ዘንድሮም እንዳለፉት ጥቂት አመታት በጥቂት ክለቦች ብቻ መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ 16የሊጉ ክለቦች ብቻ ባሳተፈው የዘንድሮው…
ሶከር ኢትዮጵያ
‹‹ ድሉ ለቀጣይ ጨዋታዎች መነሳሳት ይፈጥርልናል ›› አብዱልከሪም ሀሰን
መብራት ኃይል ከአስቸጋሪ ጊዜያት ለመውጣት መነሻ የምትሆነውን ድል ቅዳሜ በመድን ላይ ሲያስመዘግብ ከተጠባባቂ ወንበር ተነስቶ ወሳኝ…
ደደቢት ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፍ መከላከያ ወደቀ
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ እየተሳተፉ የሚገኙት ደደቢት እና መከላከያ ያልተጠበቀ ሽንፈት አስተናግደዋል፡፡
ሁለቱ ጦሮች እሁድ ይጫወታሉ
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ደደቢት እና መከላከያ የመልስ ጨዋታቸውን በመጪው እሁድ ያደርጋሉ፡፡

