በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ሀገራችን ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ የሚያደርጉትን ጨዋታ የሚዳኙ አልቢትሮች ተለይተዋል። በ2025 በሚደረገው የአህጉራችን…
ሶከር ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያዊ አልቢትሮች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ እንዲመሩ ተመድበዋል
የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች በተለያዩ ሀገራት ሲደረጉ አራት የሀገራችን ዳኞች ተጠባቂውን ጨዋታ እንዲመሩ መመደባቸው ታውቋል። በሞሮኮ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ ዓ.ዩ 1 – 2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድል አድራጊነት የተጠናቀቀ እና ሊጉ በአህጉራዊ ጨዋታዎች ከመቋረጡ በፊት ከተካሄደ የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0 – 1 ሀድያ ሆሳዕና
ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች ጥበቃ በኋላ ድሬዳዋ ከተማን አንድ ለባዶ አሸንፈው ዳግም ወደ አሸናፊነት ከተመለሱ በኋላ የሁለቱም…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 4-0 መቐለ 70 እንደርታ
በምሽቱ መርሐግብር ኢትዮጵያ መድን አራት ጎሎችን በመቐለ 70 እንደርታ ላይ በማስቆጠር ካሸነፈ በኋላ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 2-0 አዳማ ከተማ
መቻል አዳማ ከተማን 2ለ0 በመርታት ሦስተኛ ተከታታይ ድል ካስመዘገበበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱም ቡድኖች አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አርባምንጭ ከተማ
በምሽቱ መርሃግብር አማኑኤል ኤርቦ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ፈረሰኞቹ ወሳኝ ድል ከተቀዳጁ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-0 ወላይታ ድቻ
ያለግብ ከተጠናቀቀው ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል። ደግዓረግ ይግዛው –…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-2 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሀዋሳ ከተማን ከረታበት ጨዋታ በኋላ የሀዋሳ ከተማው አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ አስተያየት ለመስጠት ፍቃደኛ ባይሆንም…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 2-0 መቐለ 70 እንደርታ
የምሽቱ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና 2ለ0 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ ሶከር ኢትዮጵያ ከሁለቱም ቡድኖች አሰልጣኞች ጋር ቆይታ አድርጋለች።…