ሁለቱ ግለሰቦች የክለቦቻቸውን ደጋፊዎች ለሁለት የከፈለ ቅቡልነት ቢኖራቸውም ለዓመታት የክለቦቹ ምልክት ነበሩ ፤ አሁን ግን ሁለቱም…
ሶከር ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለቦች እና ተግዳሮቶቻቸው:- ችግርን በትክክል መለየት የመፍትሄው ግማሽ ነው እንዲሉ – ክፍል (3)
“ክለቦች የራሳቸውን የገቢ ምንጭ አስፍተው መንቀሳቀሳቸው፣ መንግስትን ራሱን ቀጣዩን በጀት ለመልቀቅ የሚያበረታታ ይሆናል። ለምሳሌ፣ የሶስት ዓመት…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለቦች እና ተግዳሮቶቻቸው:- ችግርን በትክክል መለየት የመፍትሄው ግማሽ ነው እንዲሉ – ተከታይ ክፍል
“የእኛ ክለብ በጀት አይደለም ያለው፣ ድጎማ ነው። እኛ እቅድ አውጥተን ሰለሰጠን አይደልም ገንዘብ የሚመደብለን። እንደራሴዎቹ በሰብጀክቲቭ…
መቐለ 70 እንደርታ አማካዩን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል
ምዓም አናብስት የዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ፈራሚያቸው ለማግኘት ተቃርበዋል በሀያ ሁለት ነጥብ 18ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት መቐለ…
ፌዴሬሽኑ ዮሐንስ ሳሕሌን መርጧል
የወቅቱ የዐፄዎቹ አሠልጣኝ ዩሐንስ ሳሕሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ በመሆን መሾማቸው ይፋ ሆነ። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ድል ሲቀዳጁ ኤሌክትሪክ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል
በምድብ ሁለት የስምንተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ባህር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ መድንን 1ለ0 ሲያሸንፍ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና…
የግል አስተያየት | የሊጉ 20 ክለቦች የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ የላቸውም ! ለምን?
የባላገሩ ቴሌቪዥን የስፖርት ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ አብይ ዘላለም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የህዝብ ግንኙነት ባለሙያዎችን…
ወላይታ ድቻ ከካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውጪ ሆነ
በቶታል ኢነርጂስ ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር የመልስ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በሊቢያው አል ኢቲሀድ ትሪፖሊ ሽንፈት…
አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ20 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ዋልያዎቹ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው እና ቡርኪና ፋሶ ጋር…

