የባህርዳር ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ ውሳኔ ተላልፎበታል

ትላንት ከወልቂጤ ከተማ ጋር አቻ ተለያይቶ የነበረው እና ለአክሲዮን ማህበሩ የተጫዋች ተገቢነት ክስ አስገብቶ የነበረው ባህርዳር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 2-2 ባህርዳር ከተማ

የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ተመስገን ዳና – ወልቂጤ ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 3-1 ሀዋሳ ከተማ

ከምሽቱ የደርቢ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ስለ ጨዋታው አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ –…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ ቡና

የምሽቱ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት መጠናቀቁን ተከትሎ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ሀሳባቸውን አጋርተዋል፡፡ አሰልጣኝ ብርሀን ደበሌ –…

አህመድ ሁሴን ከሜዳ የሚርቅበት ጊዜ ታውቋል

አርባምንጭ ከተማ ከሀድያ ሆሳዕና ጋር 4 አቻ ሲለያይ ለአዞዎቹ ሦስት ጎል አስቆጥሮ ድንቅ ጊዜን በማሳለፍ በጉዳት…

ወልቂጤ ከተማ ፋሲል ከተማ ላይ ያገኘው ሦስት ነጥብ በጊዜያዊነት እንዳይፀድቅ ተወስኗል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የውድድር እና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ በ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል።…

ፀጋዬ አበራ ለየት ስላለው ደስታ አገላለፁ ይናገራል

የአርባምንጭ ከተማው የመስመር አጥቂ ትናንት ቡድኑ አዲስ አበባ ከተማን 2-1 ሲረታ ሁለት ግቦችን አስቆጥሮ ስላሳየው የደስታ…

የአንደኛ ሊግ ማጠቃለያ የሚደረግበት ቦታ እና ቀን ታውቋል

ወደ ከፍተኛ ሊጉ ለማደግ አስራ ስድስት ቡድኖች የሚያሳትፈው የ2014 የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የሚደረግበት ከተማ እና…

ለገጣፎ ለገዳዲን ለፕሪምየር ሊግ ካበቁ ተጫዋቾች ውስጥ ሁለቱ አጥቂዎች ይናገራሉ

“ጣፎ እና እኔ እጅ እና ጓንት ነን ማለት ይቻላል” ልደቱ ለማ “ራሴን አዘጋጅቼ የተሻለ ነገር አሳያለሁ…

“የምንችለውን በቁርጠኝነት እና በተቆርቋሪነት አድርገናል” አሰልጣኝ ጥላሁን ተሾመ (ለገጣፎ ለገዳዲ)

“ረጅም ጊዜ ስላለን ቡድኑን በተሻለ ለማወቀር የሚከብደን አይመስለኝም… “ልምድ ያላቸው ተጫዋቾች በጣም ያስፈልጋሉ… “ከኪሳችን አውጥተን መሸፈን…