በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው ሀድያ ሆሳዕና የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛውን ዙር…
ቴዎድሮስ ታከለ
ከሲዳማ ጋር ውል ያፈረሰው አዲስ ፈራሚ ወደ ወልቂጤ አምርቷል
ወልቂጤ ከተማ ከቀናቶች በፊት ለሲዳማ ፈርሞ በስምምነት የተለያየውን አማካይ አስፈረመ፡፡ ወልቂጤ ከተማ ሮበርት ኦዶንካራ ፣ ቤዛ…
ለኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ፕሪምየር ሊጉ መመለስ ትልቅ ድርሻ ከነበራቸው ተጫዋቾች መካከል ሁለቱ ይናገራሉ
“ቡድኑ ብቻም ሳይሆን እኔንም በግሌ ወደ ላይ የመጣውበት ነው…ግብ ጠባቂ ዘሪሁን ታደለ ” እኔ መቼም ቢሆን…
“አልጠራጠርም ! ራሴ ነኝ የምቀጥለው ብዬ አምናለሁ” አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና (ኢትዮ ኤሌክትሪክ)
“አሳድጌ ፕሪምየር ሊግ ላይ ሳልታይ ገፉኝ ማለት እችላለሁ… “ውጤት ካላመጣማ ይፈርሳል እየተባለ ይናፈስ ሁሉ ነበር… “ሁለተኛውን…
ወልቂጤ ከተማ አማካይ አስፈርሟል
ለሁለተኛው ዙር ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመገኘት ባሉበት ክፍት ቦታዎች ላይ አዳዲስ ተጫዋቾችን እያመጣ የሚገኘው ወልቂጤ ከተማ…
ሰበታ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ ተቀምጦ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማግኘቱ ታውቋል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ…
አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት አዳማ ከተማዎች ከከፍተኛ ሊጉ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅመዋል፡፡ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚሰለጥኑት አዞዎቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዳግም ተሳትፎ እያደረገ…
ኢትዮጵያ መድን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን አረጋግጧል
የ2014 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ ሲጠናቀቅ ከምድብ ሐ ኢትዮጵያ መድን ከስምንት አመታት በኋላ ወደ ፕሪምየር ሊጉ…
ጅማ አባጅፋር ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በከፍተኛ ሊጉ ጥሩ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የነበሩ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

