የማሟያ ውድድሩ ሦስት መርሐግብር ግምገማ ተካሄደ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የትግራይ ክልል ክለቦች የማይሳተፉ ከሆነ እነሱን ለመተካት…

በሴካፋ ዋንጫ የሚወዳደሩ ሀገራት ተለይተው ታውቀዋል

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባህርዳር ከተማ በሚደረገው የሴካፋ ከ23ዓመት በታች ውድድር ተሳታፊ ሀገራት ተለይተው ታወቁ፡፡ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከሐምሌ…

የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ሊደረግ ነው

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮናን ለመጀመርያ ጊዜ ሊያካሂድ ተዘጋጅቷል፡፡ በስሩ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-0 ጅማ አባ ጅፋር

በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ጅማ አባ ጅፋር መካከል ከተደረገው የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በኋላ ሶከር ኢትዮጵያ ከአሰልጣኞቹ ጋር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኮልፌ ቀራኒዮ 1-0 ሀምበርቾ ዱራሜ

የዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ ከተከናወነ በኋላ ከአሰልጣኞች ጋር ቀጣዩን ቆይታ አድርገናል። አሰልጣኝ መሐመድኑር ንማ – ኮልፌ ቀራኒዮ…

ሪፖርት | ኮልፌ ቀራኒዮ ውድድሩን በድል ጀምሯል

በዛሬው ሦስተኛ ጨዋታ ኮልፌ ቀራኒዮ ሀምበርቾ ዱራሜን 1-0 አሸንፏል። ሁለቱን የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ያገናኘው የዕለቱ ሦስተኛ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

በአዳማ ከተማ አንድ ለምንም አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ አስተያየት ሰጥተዋል። ዘርዓይ ሙሉ –…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ኤሌክትሪክን ረቷል

የትግራይ ክልል ክለቦችን ለመተካት ሁለተኛ አማራጭ የሆነው የስድስቱ ክለቦች የዙር ውድድር ዛሬ የተጀመረ ሲሆን በሁለተኛ የጨዋታ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባጅፋር 0-0 ወልቂጤ ከተማ

ረፋድ ላይ የተደረገው ጨዋታ ያለ ግብ ከተጠናቀቀ በኋላ ሶከር ኢትዮጵያ ከአሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ተቀብላለች። ፀጋዬ ኪዳነማርያም…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር ያለ ጎል አቻ ተለያይተዋል

የትግራይ ክልል ክለቦች በፕሪምየር ሊጉ ተሳታፊ ካልሆኑ እነሱን ለመተካት የሚደረገው ጨዋታ ዛሬ ሲጀመር ወልቂጤ ከተማ እና…