የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ከደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል፡፡ ተያያዥ መረጃዎች እና የቡድኖቹን…
ቴዎድሮስ ታከለ
የሀዋሳ ዝግጅት ወቅታዊ ሁኔታ
የ2013 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንታት ጨዋታዎችን የምታስተናግደው ሀዋሳ ከተማ እና ሠላሳ ጨዋታዎች የሚደረጉበት የሀዋሳ…
ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገው አርባምንጭ ከተማ ሽልማት ተበረከተለት
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ከምድብ ሐ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን ላረጋገጠው አርባምንጭ ከተማ ሽልማት ተበረከተለት፡፡ በነቀምት ሲደረግ…
ከ17 ዓመት በታች ውድድሮች በክልሎች እየተደረጉ ይገኛል
በሐምሌ ወር መጀመሪያ በሀዋሳ ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ክለቦችን…
ሊግ ካምፓኒው የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየምን ተመልክቷል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ አምስት ሳምንታት ጨዋታዎችን የሚያስተናግደው የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በዛሬው ዕለት በሊግ ካምፓኒው…
ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ሀ የመጨረሻ ጨዋታዎች መደረግ ጀምረዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ፌድራል ፖሊስ…
ፕሪምየር ሊጉን የሚያስተናግደው የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የማሻሻያ ሥራዎች መጠናቀቃቸው ተገለፀ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻውን ዙር ጨዋታዎችን ለማስተናገድ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የክልሉ እግርኳስ ፌዴሬሽን…
“ይሄ ድል ለእኔ ታሪካዊ ነው” ቴዎድሮስ ታፈሰ (መከላከያ)
ያለፉትን ስድስት ዓመታት በወጥነት መከላከያን እያገለገለ የሚገኘውና ቡድኑ ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲመለስ ካስቻሉ ቁልፍ ተጫዋቾች አንዱ…
የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዕጣ ማውጣት በዚህ ሳምንት ይደረጋል
በሁለት ከተሞች የሚደረገው የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የዕጣ ማውጣት እና የውድድር ደንብ ውይይት የሚደረግበት ቀን…