ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ፋሲልን መከተሉን ቀጥሏል

አዝናኝ ፉክክር ባስመለከተን የረፋዱ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 2-1 ማሸነፍ ችሏል። ወልቂጤ ከተማ በቅዱስ ጊዮርጊስ…

ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

በዓድዋ ድል ዕለተ በዓል የሚደረገውን የረፋድ ጨዋታ መረጃዎች እንድትካፈሉ ጋብዘናል። ወልቂጤ ከተማ በጊዮርጊስ ከደረሰበት ሽንፈት ግብ…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

ነገ ረፋድ ላይ እንደሚደረግ የሚጠበቀውን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። በእንቅስቃሴ ጥሩ ፉክክር እንደሚያስመለክተን በሚጠበቀው ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በደረጃ መሻሻሉን ቀጥሏል

ወላይታ ድቻ ሀዲያ ሆሳዕናን 2-0 በማሸነፍ በመልካም አቋሙ ገፍቶበታል። ሀዲያ ሆሳዕና ጅማን ከረታበት ጨዋታ አንፃር ሱለይማን…

ሀዲያ ሆሳዕና ከ ወላይታ ድቻ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ቀጣዮቹ ተጋጣሚዎች ያደራጓቸውን ለውጦች እና ተጓዳኝ ሀሳቦች እንዲህ አሰናድተንላችኋል። በጨዋታው ከፍ ያለ ፉክክር እንደሚጠብቃቸው ግምታቸውን ያስቀመጡት…

የአሠልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1 – 2 ጅማ አባጅፋር

ከአራት ሰዓቱ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከቡድኖቹ አሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም…

ሪፖርት | ጅማ በአዳማ ላይ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል

በሊጉ ግርጌ የሚገኙትን ሁለት ቡድኖች ያገናኘው ጨዋታ በጅማ አባ ጅፋር 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። አዳማ ከተማ በኢትዮጵያ…

አዳማ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ከዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ አስቀድሞ እነዚህን መረጃዎች እንድትካፈሉ ጋብዘናል። አዲስ ተሿሚው አሱልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ዕረፍት ማድረግን መርጠው…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ወላይታ ድቻ

የነገውን ሁለተኛ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን በዳሰሳችን እንደሚከተለው ተመልክተናል። ጨዋታው ምንም እንኳን በደረጃ ሰንጠረዡ ቢራራቁም በሰሞንኛ አጨዋወታቸው…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር

በነገ ረፋዱ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በዕኩል ሰባት ነጥቦች በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የሚገኙት አዳማ…