ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመቀጠል የሴካፋ ውድድር ወደሚደረግበት ባህር ዳር ከተማ ያቀናችው ሁለተኛ ሀገር ኬንያ ሆናለች። በአሠልጣኝ…
ሴካፋ
የሴካፋ ውድድር ሙሉ መርሐ-ግብር
በሀገራችን የሚካሄደው የሴካፋ ውድድር ሙሉ መርሐ-ግብርን እንደሚከተለው አዘጋጅተነዋል። 41ኛው የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ከሦስት…
Continue Readingየሴካፋ ውድድር የሚጀመርበት ቀን በአንድ ቀን ተገፍቷል
ቅዳሜ ሐምሌ 10 እንደሚጀመር ሲነገር የነበረው የሴካፋ ውድድር በአንድ ቀን መገፋቱ ታውቋል። ኢትዮጵያ ለአምስተኛ ጊዜ የምታስተናግደው…
በሴካፋ ውድድር የመክፈቻ ቀን ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ይጫወታሉ
በዛሬው ዕለት የምድብ ድልድሉ የወጣው የሴካፋ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች የቀን እና ሰዓት መርሐ-ግበር ታውቋል። ዘጠኝ ሀገራትን…
ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በባህር ዳር ልምምዱን ሰርቷል
ትናንት በአዲስ አበባ የነበራቸውን ዝግጅት ጨርሰው ወደ ባህር ዳር የተጓዙት የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ብሔራዊ…
የሴካፋ ውድድር የእጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ዛሬ ይደረጋል
ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ የሚደረገው የሴካፋ ውድድር የእጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ዛሬ ከሰዓት ይከናወናል። 41ኛው የምስራቅ እና መካከለኛው…
ዋልያው አንድ ተጫዋች ቀንሶ በምትኩም ጥሪ በማድረግ ባህርዳር ደርሷል
የፊታችን ቅዳሜ ለሚጀመረው የሴካፋ ውድድር በአዲስ አበባ ሲዘጋጅ የከረመው ብሔራዊ ቡድኑ አንድ ተጫዋች ቀንሶ በምትኩ ለአንድ…
በሴካፋ ውድድር አትሳተፍም የተባለችው ሀገር ረቡዕ አዲስ አበባ ትገባለች
በተጋባዥነት በሴካፋ ውድድር ላይ እንደምትሳተፍ ሲጠበቅ የነበረው ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምክንያቱ ባልታወቀ ጉዳይ ከውድድሩ ራሷን አግላለች…
አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ለሦስት ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል
በግል ምክንያታቸው ከብሔራዊ ቡድኑ የተገለሉትን ሁለት እንዲሁም በጉዳት ምክንያት ከቡድኑ የወጡትን ሦስት ተጫዋቾች ለመተካት አሠልጣኝ ውበቱ…