ሴካፋ የተለያዩ ውድድሮች ጊዜ እና ቦታ ይፋ አድርጓል

የምስራቅ አፍሪካ እግርኳስ የበላይ አካል የሆነው ሴካፋ በስሩ የሚከናወኑ ስድስት ውድድሮች የማከናወኛ ጊዜ እና ቦታ አስታውቋል።…

በጨዋታ ዳኞች ላይ የዲሲፒሊን ውሳኔ ተወሰነ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዙርያ የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ የዳኝነት አፈፃፀምን በመገምገም የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። የሊጉ ውድድር…

ወልቂጤ ከተማ ቅጣት ተላልፎበታል

የፕሪሚየር ሊጉ አወዳዳሪ አካል ትናንት የተጠናቀቀውን የጨዋታ ሳምንት ተንተርሶ ቅጣቶችን ሲያስተላልፍ ወልቂጤ ከተማ የሳምንቱ ከፍተኛ የገንዘብ…

የቀጣይ ሣምንታት ጨዋታዎች የቀን ሽግሽግ ተደርጎባቸዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የቀጣይ ሦስት ሣምንታት ጨዋታዎች ላይ የቀን ሽግሽግ ማድረጉን የሊግ አክሲዮን ማኅበሩ ይፋ አድርጓል።…

ሸገር ደርቢን መቼ ለማድረግ ታስበ ?

በሰባተኛ ሳምንት መካሄድ የነበረበት የሸገር ደርቢ በመያዝነው ወር መጨረሻ ለማድረግ መታሰቡን አውቀናል። የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሜዳ ለውጥ ያደርጋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት ጨዋታዎች ላይ የቦታ ለውጥ አድርጓል። የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

የ2016 የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት እና የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆኗል። በኢትዮጵያ እግርኳስ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጨማሪ አጋር አግኝቷል

ሁለገብ ኦንላይን ሶሎሽንስ (Hulu Sport Betting) ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ጋር ለቀጣዩቹ ሁለት ዓመታት የሚዘልቅ…

አክሲዮን ማህበሩ በቀጥታ ስርጭቱ ዙርያ ማብራሪያ ሰጥቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ስለተቋረጠው የሊጉ የቀጥታ ስርጭት ጉዳይ ማብራሪያ ሰጥቷል። በጉዳዩ ዙርያ ማብራሪያ የሰጡት…

ኢትዮጵያ ቡና ቅጣት ተላልፎበታል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ላይ የዲሲፕሊን ጥሰት ተላልፈዋል ያሉ አካላት ላይ ውሳኔ ማሳለፉን የፕሪምየር ሊጉ…