በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሱ የሚገኙት ወልዋሎዎች በአጥቂ ቦታ ላይ የሚሰለፈው ወጣቱ አጥቂ ብሩክ ሰሙን ሲያስፈርሙ ከምክትሉ…
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
ወልዋሎ በፌዴሬሽኑ የእግድ ውሳኔ ተላለፈበት
ወልዋሎ 2010 ጥር ወር ላይ አሰልጣኝ ብርሀኔ ገ/እግዚአብሔር ውል እያላቸው በማሰናበቱ ምክንያት ቀሪ ደሞዛቸውን እንዲከፍል የተወሰነበት…
የዱባዩ ጉዞ የመሳካት ጉዳይ ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገብቷል
ሦስት ክለቦች ይሳተፉበታል የተባለው የዱባይ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የመደረጉ ነገር ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገብቷል። ከአንድ ወር…
ወልዋሎ ሦስት ተጫዋቾች አስፈርሞ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል
በዝውውር መስኮቱ በስፋት የተሳተፉት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ ላለፉት ሦስት ቀናት ሙከራ ላይ የነበሩት ተጫዋቾች እና አምስት…
ወልዋሎዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅትታቸውን ጀምረዋል
በዝውውሩ በስፋት በመሳተፍ አስራ አራት ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች በትናንትናው ዕለት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በቀጣይ ቀናት…
ወልዋሎ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
እስካሁን አስራ ሦስት ተጫዋቾች ያስፈረሙት ቢጫ ለባሾቹ በግብ ጠባቂ ላይ ያላቸውን ክፍተት ለመድፈን ወደ ጃፋር ደሊልን…
የወልዋሎ ተጫዋቾች ክለቡ ላይ ቅሬታቸውን አሰምተዋል
የወልዋሎ ተጫዋቾች የሰኔ ወር ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው ገልፀው ለፌዴሬሽኑ አቤቱታ አቅርበዋል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በወልዋሎ ክለብ ውስጥ…
ወልዋሎ የአራት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቀ
በዝውውሩ በስፋት እየተሳተፉ የሚገኙት ወልዋሎዎች ከወር በፊት ቀድመው የተስማሙት ኢታሙና ኬይሙኔ ፣ ዓይናለም ኃይሉ ፣ ኬኔዲ…
ኄኖክ መርሹ ቢጫ ለባሾቹን ተቀላቅሏል
የዘጠኝ ተጫዋቾች ዝውውር ያጠናቀቁት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ ኄኖክ መርሹን ከደደቢት አስፈርመዋል። ከኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ወጥቶ…
ገናናው ረጋሳ ወደ ወልዋሎ አምርቷል
እንደ አዲስ ቡድናቸውን በማዋቀር ላይ የሚገኙት ቢጫ ለባሾቹ ከዚ ቀደም ከድሬዳዋ ከተማ ሦስት ተጫዋቾች ያስፈረሙ ሲሆን…