በከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የሚወዳደረው ሀላባ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ መቀላቀል በመጀመር ሦስት ተጫዋቾች አስፈርሟል።…
ከፍተኛ ሊግ
ከፍተኛ ሊግ | የአዲስ አበባ ከተማ ተጫዋቾች ቅሬታቸውን ለፌዴሬሽኑ አሰምተዋል
በ2011 በአዲስ አበባ ክለብ ውስጥ የውል ኮንትራት እያላቸው ደመወዝ ያልተከፈላቸው የቡድኑ ተጫዋቾች በተደጋጋሚ ቡድኑን አስተዳደር ብንጠይቅም…
ከፍተኛ ሊግ | ጌዲኦ ዲላ አራት ተጨማሪ ተጫዋቾች አስፈረመ
አሰልጣኝ ደረጀ በላይን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረውና ሦስት ተጫዋቾች አስፈርሞ የነበረው ጌዲኦ ዲላ አራት አዳዲስ ተጫዎቾች ወደ…
“የደሞዝ መመርያውን ለማስከበር ጠንክረን እንሰራለን” ኢሳይያስ ጂራ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾች ላይ ከሁለት ሳምንታት በፊት የደሞዝ ጣርያ ማስቀመጡ የሚታወስ ሲሆን በዛሬው…
በከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ተጫዋቾች ላይ የደሞዝ ጣሪያ ተወሰነ
የከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ የተጫዋቾች ደሞዝ ጣርያን ለመወሰን ከ14 ቀን በፊት ዓለምገና ከተማ እንኮር ሆቴል…
ከፍተኛ ሊግ | ዲላ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የስያሜ ለውጥ ማድረጉንም አሳውቋል
ደረጀ በላይን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው ዲላ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ መቀላቀል ጀምሯል። በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ…
ከፍተኛ ሊግ| ዲላ ከተማ የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፀመ
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ዲላ ከተማ በውድድሩ ልምድ ያላቸው አሰልጣኝ ደረጄ በላይን ቀጥረዋል። በዓመቱ አጋማሽ ከአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ…
ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ
አሰልጣኝ አሥራት አባተ ከአሜሪካ መልስ ቡታጅራ ከተማን ለመረከብ ተስማምተዋል። በሴቶች እግርኳስ ስኬታማ ጊዜያትን በማሳለፍ ከ2009 ጀምሮ…
የደሞዝ ጣርያን ለመወሰን የተጠራው ስብሰባ ወደ ሌላ ቀን ተሸጋገረ
ባሳለፍነው ሳምንት የፕሪምየር ሊጉ ተጫዋቾች የደሞዝ ጣርያን ለመገደብ ከውሳኔ የደረሰው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በተመሳሳይ በከፍተኛ ሊግ…
ከፍተኛ ሊግ | ኢኮስኮ አዲስ አሰልጣኝ ሲቀጥር ገላን ከተማ ደግሞ ውል አራዝሟል
የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ተወዳዳሪ የሆነው ገላን ከተማ የአሰልጣኝ ዳዊት ታደሰን ውል ሲያራዝም በምድብ ለ የሚገኘው…

