የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ሚያዚያ 22 ቀን 2011 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 መቐለ 70 እ. [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”]…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

የአዳማ እና የቡና ጨዋታ የመጨረሻው የቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት ነው። ጥሩ ፉክክር እንደሚደረግባቸው ከሚጠበቁ ጨዋታዎች ውስጥ የሚመደበው…

ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቐለ 70 እንደርታ

በዚህ ሳምንት ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል የብዙዎችን ትኩረት የሳበው እና በዋንጫ ፉክክሩ ላይ ወሳኝ የሆነ ጥቆማ ሊሰጥ…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ መከላከያ

የወላይታ ድቻ እና መከላከያን ጨዋታ እንደሚከተለው እናስዳስሳችኋለን። መከላከያ በወራጅ ቀጠና ውስጥ ሆኖ በስድስት ነጥብ የሚበልጠው ወላይታ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ሀዋሳ ከተማ

ነገ ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል ስሑል ሽረ እና ሀዋሳ ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ድሬዳዋ ከተማ

በፋሲል እና ድሬዳዋ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። የዐፄ ፋሲለደስ ስታድየም ነገ 09፡00 ላይ ፋሲል ከነማ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ደቡብ ፖሊስ

ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት የባህር ዳር እና ደበብ ፖሊስ ጨዋታ ይሆናል። በግዙፉ የባህር ዳር ስታድየም ነገ 09፡00…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ደደቢት

በነገው ዕለት ከሚደረጉት ስምንት ጨዋታዎች መካከል ሁለቱን የትግራይ ክለቦች የሚያገናኘውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በዚህ ሳምንት በትግራይ…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ሲዳማ ቡና

ከ22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ጅማ እና ሲዳማ የሚገናኙበትን ጨዋታ በቅድመ ዳሰሳችን ለመመልከት አስቀድመነዋል። በሦስት ነጥቦች ልዩነት…

የፕሪምየር ሊጉ 23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መርሐ ግብር ይፋ ሆኗል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መቼ እንደሚደረጉ ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል። በ21ኛ ሳምንት ያልተካሄዱ በተስተካካይ መርሐ…