“የምድቡን ከባድ ቡድን ማሸነፋችን በራሱ ትልቅ የሞራል ስንቅ ነው የሚሆነን” አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ

ኢትዮጵያ በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታድየም ለ2021 የካሜሩኑ አፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታ ኮትዲቯርን 2-1 ካሸነፈች…

ሪፖርት | ዋሊያዎቹ ዝሆኖቹን አጋደሙ

ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ የሚገኙት ዋሊያዎቹ ኮትዲቯርን በሜዳቸው ከጨዋታ ብልጫ ጋር አሸንፈዋል።…

የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ የሚደረግበት ቀን ታውቋል

በመቐለ 70 እንድርታ እና በፋሲል ከነማ መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ የሚካሄድበት ጊዜ ታውቋል። በ2011…

አአ ከተማ ዋንጫ | ኢትዮጵያ ቡና በግማሽ ፍፃሜው ጊዮርጊስን ይገጥማል

ኢትዮጵያ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ያለግብ አቻ ቢለያይም ሰበታ ከተማን ተከትሎ ወደ ግማሽ ፍፃሜው መሸጋገር ችሏል።…

አአ ከተማ ዋንጫ | ሰበታ ከተማ የምድብ ሁለት የበላይ ሆኖ አጠናቀቀ

በምድብ ሁለት የመጨረሻ የጨዋታ ዕለት በ8 ሰዓት ወልዋሎን ከሰበታ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በሁለተኛው አጋማሽ ተሻሽለው የገቡት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 ሀዋሳ ከተማ

3ኛው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ሀዋሳ ከተማ ተጋጣሚው ሀዲያ ሆሳዕናን 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ…

አዳማ ከተማ ዋንጫ | ሀዋሳ ከተማ የውድድሩ ቻምፒዮን ሆነ

ለአንድ ሳምንት ያህል በአዳማ ከተማ አስተናጋጅነት ሲደረግ በቆየው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ሀዋሳ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1-0 በመርታት…

አዳማ ከተማ ዋንጫ | አዳማ ሦስተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቋል

ባለፈው ሳምንት የተጀመረው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ሲጠናቀቅ 7:00 ላይ በተደረገው የደረጃ ጨዋታ አዳማ ከተማ በመለያ…

ሁለት የፕሪምየር ሊግ ክለቦች በሜዳቸው የሚያደርጓቸውን ጨዋታዎች በተለዋጭ ሜዳ እንዲያከናውኑ ተወሰነ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዐቢይ ኮሚቴ የሊጉ ተሳታፊ ክለቦችን ሜዳ ሲገመግም ቆይቶ የተወሰኑ ክለብ ሜዳዎች ብቁ ባለመሆናቸው…

አአ ከተማ ዋንጫ| ፈረሰኞቹ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል

የምድብ 1 ሶስተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ 10:30 ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህር ዳር ከተማን 3ለ1 በማሸነፍ የምድቡ…