ሲዳማ ቡና በጭማሪ ደቂቃ ግብ ከፋሲል ከነማ ጋር ነጥብ በመጋራት ውድድር ዓመቱን ጨርሷል። ፋሲል ከነማ በመጨረሻ…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከፕሪምየር ሊጉ መውረዱ ተረጋግጧል
አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ከሀዋሳ ከተማ ጋር በአስገራሚ ግስጋሴያቸው ዓመቱን በድል ሲቋጩት አዳማ ከተማ ደግሞ ለሁለተኛ ጊዜ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ አዳማ ከተማ
በሊጉ ለመትረፍ ማሸነፍ፣ ከስምንት ግብ በላይ ማስቆጠር እንዲሁም የተፎካካሪዎቹ ነጥብ መጣል የሚጠብቀው አዳማ ከተማ በሜዳልያ ዝርዝር…
ሪፖርት | አዞዎቹ ውድድር ዓመቱን በድል ቋጭተዋል
አርባምንጭ ከተማ በቡታቃ ሸመና ቅጣት ምት ጎል ሀዲያ ሆሳዕናን በመርታት ደረጃቸውን በማሻሻል ወድድር ዓመቱን ጨርሰዋል። ሀዲያ…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የውድድር ዘመኑን በድል ዘግቷል
የጦና ንቦቹ ብርቱካናማዎቹን ተቀይሮ በገባው ቴዎድሮስ ሀይለማርያም ብቸኛ ጎል 1ለ0 በመርታት የዓመቱ አስራ ሦስተኛ ድላቸውን ሲያስመዘግቡ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ በጭማሪ ደቂቃ ግብ ከጦሩ ነጥብ ተጋርተዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መቻል 1ለ1 በሆነ ውጤት ነጥብ በመጋራት የውድድር ዓመቱን ጨርሰዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ባሳለፍነው ጨዋታ…
ሪፖርት | ንግድ ባንክ እና ቡናማዎቹ ነጥብ በመጋራት ውድድራቸውን ጨርሰዋል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታቸውን 2ለ2 በሆነ ውጤት በማጠናቀቅ የውድድር ዓመታቸውን በአቻ ውጤት ዘግተዋል።…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ በፕሪምየር ሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል
ጥሩ ፉክክር በታየበት እና 31 የጎል ሙከራዎች በነበሩት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ስሑል ሽረን 4ለ2 በማሸነፍ በፕሪምየር…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ድሬዳዋ ከተማ ከ ስሑል ሽረ
የ35ኛው ሳምንት በሊጉ ለመቆየት 3 ነጥብ የሚያስፈልጉት ድሬዳዋ ከተማ መውረዱን ካረጋገጠው ስሑል ሽረ በሚያደርጉት የዕለቱ ብቸኛ…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በድል ጎዳና መጓዙን ቀጥሏል
ሁለቱን የሀይቅ ዳር ከተሞችን ያገናኘው ጨዋታ ሀዋሳ ከተማዎች ለተከታታይ አስራ ሁለት ጨዋታዎች ያለ መሸነፍ ጉዞውን ባህርዳር…

