ኢትዮጵያ መድን እና ባህርዳር ከተማ የሚያፋልመው በዋንጫ ፉክክሩ ትልቅ ትርጉም ያለው ጨዋታ የሊጉን ተከታታዮች ሁሉ ትኩረት…
የጨዋታ መረጃዎች
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ አርባምንጭ ከተማ
ባለፉት አራት ጨዋታዎች ተመሳሳይ ውጤት ያስመዘገቡ በሦስት ነጥቦች የሚበላለጡ ቡድኖች የሚያገናኘው ጨዋታ ተጠባቂ ነው። በሰላሣ ስምንት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ፋሲል ከነማ
ስሑል ሽረ እና ፋሲል ከነማን የሚያገናኘው ጨዋታ የዕለቱ ሦስተኛ መርሐ-ግብር ነው። ባለፉት ሦስት ጨዋታዎች ተከታታይ የአቻ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ
ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች በተመሳሳይ የሽንፈትና አቻ ውጤቶች ያስመዘገቡ ቡድኖች ወደ ድል መንገድ ለመመለስ የሚያደርጉት ጨዋታ የዕለቱ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሁለቱን አንጋፋ የሸገር ክለቦች የሚያፋልመው ጨዋታ ረፋድ ላይ ይካሄዳል። በሰላሣ ሁለት ነጥብ 12ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀድያ ሆሳዕና
ቡናማዎቹ እና ነብሮቹ የሚያደርጉት ተጠባቂ ጨዋታ የዕለቱ ሁለተኛ መርሐ-ግብር ነው። በአርባ ሁለት ነጥቦች 3ኛ ደረጃ ላይ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ
28ኛው ሳምንት በአንድ ደረጃና በስድስት ነጥቦች ልዩነት የተቀመጡት ቡድኖች አስፈላጊ ነጥብ ለማግኘት በሚፋለሙበት ጨዋታ አሀዱ ይላል።…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ እንደሚካሄድ የሚጠበቀው የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሐ-ግብር ለተጋጣሚዎቹ ብቻ ሳይሆን በወራጅ ቀጠናው ውስጥ ያሉ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባ ምንጭ ከተማ ከ ኢትዮጵየ መድን
አዞዎቹ እና የሊጉ መሪ መድን የሚያገናኘውን ጨዋታ ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ ይጠበቃል። በተከታታይ ድሎች ሁለተኛውን ዙር…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ መቻል
ሦስት ነጥብ እና ሦስት ደረጃዎች የሚለያቸው የባለፈው የውድድር ዓመት የዋንጫ ተፋላሚዎቹ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል…

