በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የተጠናቀቀውን ዓመት ጠንካራ ተወዳዳሪ ሆኖ የፈፀመው ቤንች ማጂ ቡና አስር አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሞ…
ዜና

ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው ሀላባ ከተማ ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአምስት ነባሮችን ኮንትራትም…

ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል
በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ የሚመራው ሻሸመኔ ከተማ የአስራ ሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቆ ወደ ዝግጅት ገብቷል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ…

ከፍተኛ ሊግ | ወልድያ ቡድኑን በማደራጀቱ ቀጥሏል
በቅርቡ ካሊድ መሐመድን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው ወልድያ የ11 አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል፡፡ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በነበረው…

ከፍተኛ ሊግ | ሰበታ ከተማ በርካታ ተጫዋቾችን በማስፈረም ዝግጅት ጀምሯል
አሰልጣኝ ታዬ ናኒቻን የቀጠረው ሰበታ ከተማ አስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የስድስት ነባር ተጫዋቾችን ውልም አድሷል፡፡…

ፕሪምየር ሊግ | የጉዳት ዝርዝሮች
በባህር ዳር አምስት የጨዋታ ሳምንታትን ያሳለፈው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ወደ ድሬዳዋ ሲሻገር በየክለቦቹ የተፈጠሩ…
Continue Reading
ከፍተኛ ሊግ | ሀምበሪቾ ዱራሜ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ ከሆኑ ክለቦች መካከል የሚጠቀሰው ሀምበሪቾ ዱራሜ የዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር…

ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ ነጥብ ተጋርተዋል
በሴካፋ ዞን ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ውድድር በመጀመሪያ ጨዋታው ታንዛኒያን የገጠመው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት…

ፋሲል ከነማ ከአጥቂው ጋር ተለያይቷል
በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ዐፄዎቹን ተቀላቅሎ የነበረው ጋምቢያዊው አጥቂ ከክለቡ ጋር መለያየቱ ታውቋል። ለአህጉራዊ እና ሀገራዊ…

የፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር የተጫዋቾችን ጤና ለመጠበቅ ሰፊ ሥራ እየሰራ እንደሚገኝ ተገለፀ
በቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር ከ Ethiopian Resuscitation training center ጋር አንድ ላይ በመተባበር…
Continue Reading