በሊጉ ግርጌ የሚገኙትን ሁለት ቡድኖች ያገናኘው ጨዋታ በጅማ አባ ጅፋር 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። አዳማ ከተማ በኢትዮጵያ…
ዜና
አዳማ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/adama-ketema-jimma-aba-jifar-2021-03-01/” width=”100%” height=”2000″]
አዳማ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
ከዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ አስቀድሞ እነዚህን መረጃዎች እንድትካፈሉ ጋብዘናል። አዲስ ተሿሚው አሱልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ዕረፍት ማድረግን መርጠው…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ወላይታ ድቻ
የነገውን ሁለተኛ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን በዳሰሳችን እንደሚከተለው ተመልክተናል። ጨዋታው ምንም እንኳን በደረጃ ሰንጠረዡ ቢራራቁም በሰሞንኛ አጨዋወታቸው…
በዕንባዋ ክለብ እንዳይፈርስ የታደገች ጠንካራ እንስት – ወ/ሮ ሲሳይ በላይ
በኢትዮጵያ እግርኳስ ብዙ ባልተለመደ ሁኔታ በዕንባ በታጀበ ተማፅኖ ክለብ እንዳይፈርስ ስላደረገች እንስት ልናወጋችሁ ወድድን። በሀገራችን ኢትዮጵያ…
Continue Readingነብሮቹ የአማካያቸውን ውል አድሰዋል
በአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ሀዲያ ሆሳናዎች የወሳኝ አማካያቸውን ውል አራዝመዋል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ደረጃን…
ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር
በነገ ረፋዱ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በዕኩል ሰባት ነጥቦች በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የሚገኙት አዳማ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የዮርዳኖስ ምዑዝ ብቸኛ ጎል ኤሌክትሪክን ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በዮርዳኖስ ምዑዝ ጎል ጌዲኦ ዲላን 1ለ0…
“…ስሜታችን ተጎድቷል” – ሄኖክ አዱኛ
ፋሲል ከነማን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ባገናኘው የአስራ አራተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ወሳኝ ጨዋታ ዙርያ ሄኖክ አዱኛ…
“ፍፁም ቅጣት ምቱ በትክክል ተገቢ ነበር” ፍቃዱ ዓለሙ
ለፍፁም ቅጣት ምቱ መገኘት ምክንያት የሆነው ፍቃዱ ዓለሙ ይናገራል በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የመጀመርያው ዓመት…