ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የታኅሣሥ ወር ምርጦች እና የወሩ ቁጥራዊ መረጃዎች

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እስካሁን የስድስት የጨዋታ ሳምንት መርሐ ግብር አከናውናል። ልክ የዛሬ ወር በተጀመረው የ2013…

Continue Reading

የእርስዎ የታኅሣሥ ወር የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ምርጦችን ይምረጡ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን ጅማሮውን ካደረገ እነሆ አንድ ወር አስቆጥሯል። ሶከር ኢትዮጵያም ከዚህ…

“…የተጫዋቾቹን ጥቅም ያላገናዘበ ውሳኔ ነው” ቅሬታ አቅራቢ ተጫዋቾች

መቀመጫቸውን የትግራይ ክልል ባደረጉ ክለቦች ለሚጫወቱ ተጫዋቾች ልዩ የዝውውር ጊዜ ቢዘጋጅም ውሳኔው የተጫዋቾችን ጥቅም ያላገናዘበ እንደሆነ…

“የብሔራዊ ቡድን ምርጫ የመጀመርያዬም በመሆኑ ደስ ብሎኛል” ኤልያስ አታሮ

ከወራት በኃላ ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የመጀመርያ የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ካደረጉለት ኤልያስ…

ሰበታ በክረምቱ ካስፈረመው ተጫዋች ጋር ሲለያይ የአዲስ ተጫዋች ውል አስፀድቋል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እስካሁን ባለው ጅማሮ ወጣ ገባ የሆነ አቋም እያሳየ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ከአንድ…

ሀዲያ ሆሳዕና አማካይ አስፈርሟል

የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሀዲያ ሆሳዕና የልዩ ዝውውር ደንብን ተጠቅሞ የአጥቂ አማካይ አስፈርሟል። የመቐለ 70 እንደርታው አማካይ…

የወልዲያ ስታድየም ውድድር ሊካሄድበት የሚችልበት ዕድል እንዳለ ተሰምቷል

በኢትዮጵያ ስታድየም ግንባታ ታሪክ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት እንዲሆን የተደረገው በወልዲያ ከተማ የተገነባው የሼክ መሃመድ…

ወልቂጤ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ባወጣው ልዩ የዝውውር ደንብ መሠረት ወልቂጤ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል። የመቐለ 70 እንደርታው ያሬድ…

“ይህ በዚህ መልኩ አይቀጥልም፤ የፋሲል አስፈሪነት ይመለሳል” አምሳሉ ጥላሁን

እስከ ስድስተኛው ሳምንት ባለው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ለፋሲል ከነማ መልካም ጉዞ ጎል ማስቆጠረረም ሆነ በመከላከሉ ረገድ…

የክልል የውስጥ ሊጎች መካሄድ ጀምረዋል

በኢትዮጵያ ያለው የእግርኳስ እንቅስቃሴ በኮቪድ 19 ወረርሺኝ ምክንያት ከተቋረጠ በኋላ በቅርብ ቀናት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ፣…