👉 “…ይሄ ሰዎችን ሊያስደነግጥ ይችላል ነገር ግን ያለንበትን መረዳት ያስፈልጋል።” 👉 “ሰው እንዲያውቅ የምፈልገው የዚህ ቡድን…
ጋዜጣዊ መግለጫ
በዛሬው የቅዱስ ጊዮርጊስ መግለጫ ምን ተባለ?
በዛሬው ዕለት ቡድኑን የተቀላቀሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን ይፋ ማድረጊያ መርሐ ግብር ላይ የተነሱ አንኳር ሀሳቦችን እንደሚከተለው ይዘን…
ለታሪካዊው አሰልጣኝ የዕውቅና መርሐግብር ሊዘጋጅ ነው
ሀገራችንን ከ31 ዓመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ያበቁት አንጋፋው አሰልጣኝ የምስጋና እና የዕውቅና መርሐግብር ሊደረግላቸው ነው። “ለሀገራችን…
አንድ ተጫዋች ከነገው ጨዋታ ውጭ ሆኗል
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ከመልሱ ጨዋታ በፊት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አንድ ተጫዋች ከጨዋታው ውጭ እንደሆነ ገልፀዋል በ2027…
የፌዴሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደራዊ ጉዳይ በተመለከት ምን አሉ?
👉 “ፍቃድ የተሰጠው ለአንድ ጨዋታ ብቻ ነው።” 👉 “የካፍ ገምጋሚ አካል ግብረ መልስ ተስፋ አስቆራጭ ነበር።”…
“ልምድ እና ጫና የሚቋቋሙ ተጫዋቾችን መርጠናል” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ
👉 “ስም ሳይሆን አቅም ያለው ተጫዋች ገብቶ ይጫወታል። 👉 “እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ተጫዋቾቹ ያላቸውን ለመስጠት ዝግጁ…
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኞች የማጣሪያ ውድድሩን አስመልክተው ያነሷቸውን ነጥቦች
“ሀገሪቱ ከፍተኛ የጥራት ደረጃ ያለው እግርኳስ ይገባታል።” አሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመር “ለእያንዳንዱ ‘ታለንት’ የመጫወት ዕድል መስጠት አለብን…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጅራ የሴካፋ ዞን ከ17 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ውድድር አስመልክቶ ያነሷቸውን ነጥቦች
👉 “እነዚን ልጆች ላይ ‘Invest’ አድርገን በተዘጋጀነው ልክ ዋናው ብሔራዊ ቡድን ላይ ‘Invest’ አድርገን አናውቅም” 👉…
“ቀጣይም የምናስተናግዳቸው ውድድሮች ይኖራሉ”
👉 “የተሻለ ውጤት ከመጣም በመንግስት ደረጃ የተሻለ ድጋፍ የሚጠብቃቸው …..” 👉 “ሀገራችን ለአራተኛ ጊዜ ከ17 ዓመት…
“ከፈጣሪ በታች እኔም ሆነ ተጫዋቾቼ የምንችለውን በማድረግ ውጤቱን ለመቀልበስ በጥሩ መነሳሳት ላይ እንገኛለን”
የሉሲዎቹ አለቃ ዮሰፍ ገብረወልድ ከነገውን ወሳኝ ፍልሚያ በፊት አስተያየታቸውን አጋርተዋል። በታንዛንያ በተካሄደው የመጀመርያ ጨዋታ የሁለት ለባዶ…

