ምንያህል ይመር ወደ ድሬዳዋ አመራ

የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ምንያህል ይመር ኤሌክትሪክን ለቆ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አምርቷል። የዮሀንስ ሳህሌው ቡድን በዝውውር መስኮቱ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሶስት የውጪ ዜጋዎችን አስፈረመ

በጥቂት ቀናት ውስጥ የሚዘጋው የውጪ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ክለቦቻችንን ጥድፊያ ውስጥ የከተታቸው ይመስላል። ባልተለመደ ሁኔታ የውጪ…

ኢትዮጵያ ቡና ላይቤሪያዊ አጥቂ አስመጥቷል

ኢትዮጵያ ቡና የፊት መስመር አማራጩን ያሰፋበትን ዝውውር አጠናቋል። ካለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ ጀምሮ ኢትዮጵያ ቡናን ማሰልጣን…

ሀዋሳ ከተማ አይቮሪኮስታዊ ተከላካይ አስፈርሟል

የግራ መስመር ተከላካይ የሆነውን አይቮሪኮስታዊው ያኦ ኦሊቨር ኩዋኩ በአንድ ዓመት ውል ወደ ሀዋሳ አምርቷል። ሀዋሳ ከተማ…

ወልዋሎ ጊኒያዊ ግብ ጠባቂ አስፈረመ

በዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ ባለፈው ወር በቃል ደረጃ የተስማሙት እና በግል ጉዳዮች…

ከፍተኛ ሊግ | አክሱም ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ አክሱም ከተማ በአዳዲስ ተጫዋቾች ቡድኑን ማጠናከሩን በመቀጠል ስምንት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል።…

አወዛጋቢው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ ዳግመኛ ወደ ኢትዮዽያ ይመለስ ይሆን ?

በጅማ አባ ጅፋር በ2010 የውድድር ዘመን በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ የሊጉን ዋንጫ እንዲያነሳ ከቡድን አጋሮቹ ጋር ትልቁን…

ከፍተኛ ሊግ | ገላን ከተማ አስር ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአሰልጣኙን ውል አድሷል

በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ሁለተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ ወደ የከፍተኛ ሊግ ያደገው ገላን ከተማ 10…

ደቡብ ፖሊስ ዳዊት አሰፋን አስፈረመ

የከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮን በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገው ደቡብ ፖሊስ ዳዊት አሰፋን አስፈርሟል፡፡ ግብ ጠባቂው ባሳለፍነው…

ቢስማርክ አፒያ ለጅማ አባ ጅፋር ፈርሟል

ጅማ አባጅፋር ያለፉትን ወራት የሙከራ ዕድል ሰጥቶት ከክለቡ ጋር የቆየው ጋናዊው ኢንተርናሽናል ቢስማርክ ኒህይራ አፒያን አስፈርሟል።…