አስቀድመው ጥቂት ተጫዋቾችን ያዘዋወሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ዛሬ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ወደ…
ዝውውር

አዳማ ከተማ በዮሴፍ ታረቀኝ የዝውውር ጉዳይ አቋሙን አሳውቋል
የግብፁ ክለብ አረብ ኮንትራክተር ያቀረበውን ጥያቄ አስመልክቶ አደማ ከተማ ምላሽ ሰጥቷል። ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ግብፅ በማቅናት…

ኢትዮጵያ መድን የውጪ ዜጋ አስፈርሟል
ኢትዮጵያ መድን ናይጀሪያዊውን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በለቀቁባቸው ተጫዋቾች ምትክ አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈርም እና የነባሮቹን…

ኃይቆቹ ዩጋንዳዊውን ግብ ጠባቂ አስፈርመዋል
ሀዋሳ ከተማ የቀድሞውን የፈረሰኞቹ ተጫዋች በስብስቡ ማካተት ችሏል። የነባር ተጫዋቾች ውል በማደስ እና አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም…

ሻሸመኔ ከተማ የሁለት ተከላካዮችን ዝውውር አጠናቋል
የሊጉ አዲስ ክለብ ሻሸመኔ ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ አካቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ የሚመሩት እና…

ሲዳማ ቡና ጋናዊ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል
የአሰልጣኝ ሥዩም ከበደው ሲዳማ ቡና ጋናዊ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል። የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በሀዋሳ ከጀመሩ ሰንበትበት ያሉት…

ኢትዮጵያ መድኖች ተከላካይ አስፈረሙ
በአሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመሩት ኢትዮጵያ መድኖች የቀድሞ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል። በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በማድረግ ላይ…

ሻሸመኔ ከተማ የሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
አዲስ አዳጊው ሻሸመኔ ከተማ ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን…