​አፍሪካ በሪዮ 2016 የሴቶች እግርኳስ

የአፍሪካ ተወካዮቹ ደቡብ አፍሪካ እና ዚምባቡዌ በሪዮ ኦሎምፒክ የምድብ መክፈቻ ጨዋታቸውን ተሸንፈዋል፡፡ ስዊድን ደቡብ አፍሪካን 1-0…

አፍሪካ በሪዮ 2016 ፡ ናይጄሪያ ስታሸንፍ አልጄሪያ ተረታለች

የሪዮ ኦሎምፒክ የእግርኳስ የምድብ ጨዋታዎች ሃሙስ ተጀምረዋል፡፡ የአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ቻምፒዮኗ ናይጄሪያ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች አልፋ…

ወደ ከፍተኛ ሊጉ የሚያድጉ ሁለት ክለቦችን የሚለዩ ጨዋታዎች እጣ ወጥቷል

በኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚገቡ የመጨረሻ 2 ክለቦችን ለመለየት ዛሬ ረፋድ የእጣ…

አፍሪካ ፡ ኤኳቶሪያል ጊኒ ከሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ውጪ ሆናለች

በአህጉሪቱ የሴቶች እግርኳስ ከናይጄሪያ በመቀጠል የአፍሪካ ዋንጫው ማንሳት የቻለችው ኤኳቶሪያል ጊኒ ካሜሮን ከምታስተናግደው የቶታል የአፍሪካ ሴቶች…

ፍሊፕ ዳውዝ ለአል ናስር ፈርሟል

ናይጄሪያዊው አጥቂ ፍሊፕ ዳውዝ ለኩዌቱ አል ናስር ክለብ በአንድ ዓመት ውል ለመጫወት ፊርማውን አውሏል፡፡ የተጫዋቹ ወኪል…

ለገጣፎ ከተማ እና ሽሬ እንዳስላሴ ከፍተኛ ሊግ መግባታቸውን አረጋገጡ

በባቱ ከተማ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የኢትዮዽያ ብሄራዊ ሊግ የማጠቃልያ ውድድር ቀጣይ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ…

ኤልያስ ማሞ የከፍተኛ ደሞዝ ደረጃውን ይመራል

የኢትዮጵያ እግርኳስ የዝውውር መስኮት ከተከፈተ ዛሬ 28ኛ ቀኑን ይዟል፡፡ የኢትዮጵያ  እግርኳስ ፌዴሬሽንም በዚህ ወር በይፋ በፌዴሬሽኑ…

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከሰአታት በኋላ ወደ ግብፅ ያመራል

ማዳጋስካር ለምታስተናግደው የ2017 የአፍሪካ ከ17 አመት በታች ዋንጫ ለማለፍ የመጀመርያ ማጣርያውን ከግብፅ ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ17…

ብሄራዊ ሊግ ፡ አራዳ ክ/ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ መግባታቸውን አረጋገጡ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ሁለት የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ወልቂጤ ከተማ እና አራዳ ክ/ከተማ…

ጌታነህ ከበደ ወደ ፖርቹጋል የመሄዱን ነገር አስተባብሏል

የዋሊያዎቹ የፊት መስመር ተሰላፊ ጌታነህ ከበደ ወደ ፖርቹጋሉ ሲዲ ቶንዴላ ክለብ ለሙከራ ሊጓዝ ነው ተብሎ በደቡብ…