በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምድብ 10 አልጄርያ ከኢትዮጵያ ጋር ለምታደርጋቸው ተከታታይ ጨዋታዎች ግዙፉ የትጥቅ አምራች ኩባንያ አዲዳስ…
ዜና
‹‹ስብስባችን የነገውን ጨዋታ ለማሸነፍ ያለው ተነሳሽነት ከፍተኛ ነው›› ሎዛ አበራ
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከአልጄርያ ጋር የሚያደርገው የመልስ ጨዋታው ነገ በአዲስ አበባ ስታድየም…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 12ኛ ሳምንት ፕሮግራም
ምድብ ሀ ቅዳሜ መጋሚት 17 ቀን 2008 07፡00 አአ ፖሊስ ከ ኢትዮጵያ መድን 09፡00 ኢትዮጵያ ውሃ…
የአልጄርያ እና ኢትዮጵያ ጨዋታ የተመልካች እጦት ስጋት ተደቅኖበታል
የአልጄሪያ እግርኳስ ማህበር ለጨዋታው ከመደበው 23800 ትኬት ውስጥ እስካሁን 7000 ትኬቶች ብቻ መሸጣቸውን የአልጄርያ ፕሬስ ኤጀንሲ…
‹‹ተጫዋቾቻችን ማሸነፍ እንደሚችሉ ለማሳየት ተዘጋጅተዋል›› የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው
በአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የአልጄርያ አቻውን ነገ አዲስ አበባ ስታድየም…
ጋቦን 2017፡ ጋና ወደ አፍሪካ ዋንጫው ለማለፍ የተቃረበችበትን ድል አስመዝግባለች
ጋቦን በ2017 ለምታስተናግድው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ትላንትም ቀጥለው ውለዋል፡፡ ጋና አክራ ላይ…
Continue Readingዋልያዎቹ ጨዋታውን በሚያደርጉበት ስታድየም ልምምድ ሰርተዋል
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አልጄርያ ከከተመ 3ኛ ቀኑን ይዟል፡፡ በዛሬው እለትም ጨዋታው በሚደረግበት ሙስታፋ ቻክር ስታድየም ልምምዱን…
የአልጄርያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በኢትዮጵያ የመጀመርያ ልምምዱን ሰርቷል
በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚስተናገደው የ2016 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ለማድረግ የአልጄርያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ትላንት…
‹‹ የኢንፋንቲኖ ጉብኝት የተሳካ ነበር›› የኢእፌ ፕሬዝዳንት አቶ ጁነይዲ ባሻ
አዲሱ የፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ላንት ምሽት አዲስ አበባ ገብተው የተለያዩ ክንውኖችን በማከናወን ዛሬ ረፋድ ላይ…
ጋቦን 2017፡ ትላንት በተደረጉ ጨዋታዎች ሳኦ ቶሜ እና ታንዛያ ድል ቀንቷቸዋል
ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉት የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ትላንት ሲጀመሩ ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንስፔ በተጨማሪ ደቂቃ በተቆጠሩ…