የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሌሶቶ ጉዞውን ጀምሯል፡፡ ወደ ማሴሩ የሚጓዙ 18 ተጫዋቾችን ትላንት ያሳወቁት አሰልጣኝ ገብረመድህን ሃይሌ…
ዜና
‹‹ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተአምር እንፈጥራለን ባንልም የህዝቡ ስሜት እንዲመለስ ጥረት ለማድረግ ተዘጋጅተናል ›› አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የዋልያዎቹን ስራ በጊዜያዊነት ከተረኩ በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…
ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ : ደደቢት የዞኑ ቻምፒዮን ለመሆን ተቃርቧል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ-ሰሜን ዞን 20ኛ ሳምንት 3 ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ደደቢት ፣ ንግድ ባንክ…
ወደ ሌሶቶ የሚያመሩ 18 ተጫዋቾች ታውቀዋል ፤ ጌታነህ ቡድኑን በአምበልነት ይመራል
በ2017 የጋቦን አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በመጪው እሁድ ከሌሶቶ ብሄራዊ ቡድን ጋር ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን…
ሳላዲን ሰኢድ በጉዳት ከቡድኑ ውጪ ሆኗል
በ2017 የጋቦን አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በመጪው ቅዳሜ ከሌሶቶ ብሄራዊ ቡድን ጋር ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን…
ዋልያዎቹ በዝግጅት ጨዋታ ንግድ ባንክን ሲረቱ ሳላዲን ሰኢድ ጉዳት አጋጥሞታል
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከሌሶቶ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጅቱን ቀጥሏል፡፡ የዝግጅቱ አካል በሆነው የዝግጅት…
የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች የሚካሄዱባቸው ቀናት ይፋ ተደርገዋል
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት ምክንያት 21ኛው ሳምንት ላይ የተቋረጠው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ22ኛው ሳምንት ጀምሮ የሚካሄዱበትን…
ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ : መካከለኛ-ሰሜን ዞን 20ኛ ሳምንት ፕሮግራም
ማክሰኞ ግንቦት 23 ቀን 2008 09:00 ዳሽን ቢራ ከ ደደቢት (ጎንደር) 09:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ ሙገር…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የሳምንቱ ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዦች
ሰሜን-ምዕራብ ዞን ምድብ ለ (8ኛ ሳምንት) እሁድ ግንቦት 21 ቀን 2008 ሰሎዳ አድዋ 1-0 ዋልታ ፖሊስ…
Continue Readingሽመልስ በቀለ ከዋልያዎቹ ጋር የመጀመርያ ልምምዱን ሰርቷል ፤ ጌታነህ ዛሬ አአ ይገባል
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከሌሶቶ ብሄራዊ ቡድን ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጅቱን ቀጥሏል፡፡ የዋልያዎቹን የመጨረሻ…

