ዳንኤል ፀሃዬ ደደቢትን እስከ አመቱ መጨረሻ ድረስ ያሰለጥናሉ

አሰልጣኝ ዮሃነስ ሳህሌን ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰሳልፎ የሰጠው ደደቢት በምክትል አሰልጣኙ ዳንኤል ፃሃዬ መሪነት የውድድር ዘመኑን…

ዮሃንስ ሳህሌ በደደቢት በይፋ ተሸኙ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዲሱ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ከዛሬ (ሰኞ) ጀምሮ ስራ እንደሚጀምሩ ማስታወቁን ተከትሎ የደደቢት…

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን ሲያጠናክር ደደቢት የቻምፒዮንነት ፉክክሩን ተቀላቅሏል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት 5 ጨዋታዎች ዛሬ በክልል እና አዲስ አበባ ተካሂደው የዋንጫውን ጉዞ እና…

በኅይሉ አሰፋ በአልጄሪው ኤም.ሲ. ኤል ኡልማ ተፈልጓል

የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ የመስመር ተጫዋች የሆነው በኅይሉ አሰፋ በአልጄሪያው ኤም.ሲ. ኤል ኡልማ መፈለጉን ፕላኔት ስፓርት ዘግቧል፡፡…

ኡመድ ኡኩሪ ዳግም ወደ ኢቲሃድ አሌክሳንደሪያ…?

ኢትዮጵያዊው አጥቂ ኡመድ ኡኩሪ ከኢቲሃድ አሌክሳንደሪያ ጋር ለመቀጠል መስማማቱን ከግብፅ የሚወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ ኡመድ ከአሌክሳንደሪያው ክለብ…

#CAFCL : የሳላዲኑ አል-አሃሊ ምድብ ውስጥ ሳይገባ ቀረ፤ የአበባው አል-ሂላል ዛሬ ይጫወታል

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የግብፁ አል አሃሊ በሞሮኮው መግርብ ቱቶዎን በመለያ ምት 4ለ2 ተሸነፎ ወደ ምድብ ሳይገባ…

ዮሐንስ ሳህሌ የዋልያዎቹ ስራቸውን ሚያዝያ 26 በይፋ ይጀምራሉ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን በአዲሱ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ቅጥር እና ተያያዥ ጉዳዮች ጉዳይ ላይ ማብራርያ ሰጥቷል፡፡…

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ኤሌክትሪክ ወሳኝ 3 ነጥቦችን አሳካ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ ኤሌክትሪክ አርባምንጭ ከነማን 1-0 አሸንፎ ከወራጅ ስጋት በመጠኑ የሚያላቅቀውን…

ፕሪሚየር ሊግ ፡ አዳማ ከነማ ቡናን አሸንፎ ደረጃውን አሻሻለ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም ተካሂዶ አዳማ ከነማ ባለሜዳው ኢትዮጵያ ቡናን…

አሚን አስካር ለአዲሱ ክለቡ ግብ አስቆጠረ

ኢትዮጵያዊው አሚን አስካር ትላንት ምሽት በቲፔሊጋን (የኖርዌይ ሊግ) ክለቡ ሳርብስቦርግ ኦድን 2-0 ባሸነፈበት ጨዋታ 2ኛዋን ግብ…