‹‹ የኢትዮጵያ ቡና እና ፉልሃም ጨዋታ ገና አልተረጋገጠም… ››

ኢትዮጵያ ቡና ከእንግሊዙ የቻምፕዮን ሺፕ ክለብ ጋር በጁላይ ወር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል ተብሎ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን…

ስሬድዮቪች ‹‹ ሚቾ ›› እና አበባው በሂላል በድጋሚ ይገናኛሉ

የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ሰርቢያዊው ሰርድዮቪች ሚሉቲን ‹‹ ሚቾ ›› የሱዳኑን ክለብ አል-ሂላል ለማሰልጠን በይፋ ተስማምተዋል፡፡…

ወንድሜነህ ዘሪሁን አዳማ ከነማን ተቀላቀለ

በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ኤሌከትሪክን የተቀላቀለው ወነድሜነህ ዘሪሁን ክለቡን ለቆ ወደ አዳማ ከነማ ማምራቱ ተነግሯል፡፡ የአጥቂ…

“ከ100ሺህ ያላነሰ ህዝብ ዛሬ ስታዲየም በመገኘት ጨዋታውን ተከታትሏል።” – የአማራ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ያየህ አዲስ

  የአዲስ አበባ ስታዲየም 12ተኛውን የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮናን ለማዘጋጀት እደሳ እየተደረገለት በመሆኑ ምክኒያት ደደቢት እና…

“ደጋፊውን መካስ ባለመቻላችን ሁላችንም አዝነናል” – በኃይሉ አሠፋ

የ2015ቱ የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ኢትዮጵያን በመወከል ሲሳተፍ የነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአልጄሪያው ኤም ሲ ኤል ኡልማ ጋር…

“በዛሬው ጨዋታ ዕድለኛ አልነበርንም” – የቅዱስ ጊዮርጊሱ አሠልጣኝ ኔይደር ዶስሳንቶስ

የ2006 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ በባህርዳር ከአልጄሪያው ኤም ሲ ኤል…

ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከውድድር ውጪ ሆነ

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን ወክሎ እየተሳተፈ የነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ በባህርዳር ብሄራዊ ስታዲየም ያደረገውን የመልስ ጨዋታ 2ለ1…

“ዛሬየተሻልን ነበርን ፤ የተሻልን ስለነበርን አሸንፈናል፡፡” – አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ

ደደቢት የሲሸልሱን ኮት ዲ ኦርን በባህርዳር ብሄራዊ ስታዲየም በስዩም ተስፋዬ እና ዳዊት ፍቃዱ ግቦች ታግዞ 2ለ0…

ኮንፌዴሬሽንስ ካፕ፡ ደደቢት ኮት ድ ኦርን በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ

በ2015ቱ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን እየወከለ የሚገኘው ደደቢት በቅድመ ማጣሪያው የሲሼልሱን ኮት ድ ኦር በሆነ ድምር…

ኮንፌድሬሽን ካፕ፡ ደደቢት ኮት ዲ ኦርን በመልስ ጨዋታ ያስተናግዳል

ደደቢት በካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ የሲሸልሱን ኮት ዲ ኦርን በመልስ ጨዋታ ያስተናግዳል፡፡ በመጀመሪያው ጨዋታ ደደቢት ኮት ዲ…