በዝውውር መስኮቱ ድምጹን አጥፍቶ የነበረው ንግድ ባንክ የሦስት ነባር ተጫዋቾቹን ውል በማራዘም እንቅስቃሴ ጀምሯል። ከዓመታት በኋላ…
ዜና
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት አጥቂዎችን ከከፍተኛ ሊግ አግኝቷል
በዝውውሩ ላይ ብዙም ተሳትፎ እያደረገ የማይገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከከፍተኛ ሊግ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ…
የአዲስ አበባ ስታዲየም ዳግም የሊጉ ውድድር ይደረግበት ይሆን?
አንጋፋው የአዲስ አበባ ስታዲየም ዳግም የሊጉ ጨዋታ ሊደርግበት ይችል ይሆን ስትል ሶከር ኢትዮጵያ አዲስ መረጃ አግኝታለች።…
አጥቂው አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ተቃርቧል
በቻምፒዮኖቹ ቤት ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ብርቱካናማዎቹ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል። የአብሥራ ሙሉጌታ፣ ጃፋር ሙደሲር ፣ አቤል…
አስቻለው ታመነ አዲስ ክለብ ለማግኘት ተቃርቧል
ባለፉት ሁለት ዓመታት በጦሩ ቆይታ የነበረው ተከላካይ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። ቀደም ብለው…
የከነዓን ማርክነህ ቀጣይ ማረፍያ…..?
ኢትዮጵያዊው አማካይ ከሊቢያው ክለብ ጥያቄ ቀርቦለታል። በተጠናቀው ዓመት መጀመርያ መቻልን በመልቀቅ ወደ ሊብያው አል መዲና ካቀና…
ወጣቱ ተከላካይ ሽረ ምድረ ገነትን ተቀላቀለ
በአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ የሚመራው ሽረ ምድረ ገነት ቡድኑን ማጠናከሩን ቀጥሎበታል። በትናንትናው ዕለት ወደ ዝውውሩ ገብተው መክብብ…
ሲዳማ ቡና ሁለት ተከላካይ ከከፍተኛ ሊግ ለማስፈረም ተስማምቷል
የሁለት ነባር ተጫዋቾን ውል በማራዘም ወደ ዝውውሩ የገቡት ሲዳማ ቡናዎች ፊታቸውን ወደ ከፍተኛ ሊግ አዙረዋል። ከሰዓታት…
ምዓም አናብስት አማካዩን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል
በጣና ሞገዶቹ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ምዓም አናብስት ለመቀላቀል ተቃርቧል። ለ2018 የውድድር ዓመት ቡድናቸውን ለማጠናቀር በእንቅስቃሴ…
ሦስቱም ክለቦች የሚጠበቅባቸው የቅጣት ገንዘብ ፈፅመዋል
የሊጉ ሦስት ክለቦች ለፈፀሙት የህግ ጥሰት የሚጠበቅባቸውን የቅጣት ክፍያ መፈፀማቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር…

