👉 “በአስር ሺህ እና በአምስት ሺህ ሜትር ሩጫ የምንታወቅበት ነገር አለ።” 👉 “ነገ ምን እንደሚሆን ጊዜው…
ዜና
ነብሮቹ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማምተዋል
ሀዲያ ሆሳዕናዎች ጋናዊውን ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ከቀናት በፊት አማካዩ ሱራፌል ጌታቸውን ወደ ቡድናቸው የቀላቀሉት…
ኢትዮጵያውያን ዳኞች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ይመራሉ
አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች ወሳኝ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ይመራሉ። አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ
በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ዋልያዎቹን የምትገጥመው ቡርኩናፋሶ ስብስቧን ይፋ አደረገች። ለ2026 የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ…
ቱሪስት ለማ ወደ ሀገር ቤት ተመልሳለች
በአሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ወደ ሚመራው ካምፓላ ኩዊንስ አቅንታ የነበረችው አጥቂዋ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳ ለጦሩ ፊርማዋን አኑራለች።…
አማካይዋ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች
ወደ ዩጋንዳ ካምፓላ ኩዊንስ አምርታ የነበረችው አማካይ ወደ ሀገር ቤት ተመልሳ ቻምፒዮኖችን ተቀላቅላለች። በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር…
የ2018 የሊጉ ውድደር ጅማሮ የሚካሄድበት ከተማ ለውጥ ሳይደረግበት አይቀርም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ጥቅምት እንደሚጀምር ሲታወቅ የሊጉ ውድድር የሚጀመርበት አንድ ከተማ ላይ ለውጥ ሳይደረግ እንዳልቀረ…

