ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ያለመሸነፍ ጉዞ ገቷል

እጅግ ማራኪ በነበረው የሣምንቱ ምርጥ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በአዛርያስ አቤል ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 1ለ0…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-1 ፋሲል ከነማ

ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ብቸኛ ጎል ሠራተኞቹን 1ለ0 ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ተከታታይ ድል ተቀዳጅቷል

ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ግሩም የቅጣት ምት ግብ ሠራተኞቹን 1ለ0 ረተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ወልቂጤ ከተማ እና…

የሞሮኮ እና ኢትዮጵያን ጨዋታ ዩጋንዳዊያን ዳኞች ይመሩታል

ለዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ ነገ የሚደረገውን ወሳኝ መርሐ ግብር ዩጋንዳዊያን ዳኞች ይመሩታል። ኮሎምቢያ…

የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ የመልቀቂያ ደብዳቤን አስገብቷል

ሀዋሳ ከተማን በያዝነው የውድድር ዓመት የተቀላቀለው ተከላካይ በስምምነት ከክለቡ ጋር ሊለያይ ተቃርቧል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2016…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የዓመቱ ምርጥ ሴት ተጫዋች ሆና ተመረጠች

ከኢትዮጵያን ቤተሰቦች የተገኘችው ናኦሚ ግርማ የ ዩኤስ አሜሪካ ምርጥ ሴት ተጫዋች ተብላ በመመረጥ አዲስ ታሪክ ፅፋለች።…

ሙጂብ ቃሲም በክለቡ የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል

“የሥነ ምግባር ግድፈት ነው የፈፀመው” አቶ ኡቴሳ ኡጋሞ የክለቡ ስራ አስኪያጅ “ከሥራዬ በላይ የእናቴ ጤና ይቀድማል”…

ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪነቱን ሲያጠናክር ሸገር ከተማ ወደ ድል ተመልሷል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 11ኛ ሳምንት ዛሬ ሲጠናቀቅ በምድብ ‘ሀ’ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሸንፎ ተከታዩ አዲስ አበባ ከተማ…

ከፍተኛ ሊግ | ተጠባቂው ጨዋታ በአርባምንጭ አሸናፊነት ተጠናቋል

በከፍተኛ ሊጉ የ11ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ በምድብ ‘ሀ’ ንብ ፣ ሀላባ ከተማ እና ኦሮሚያ ፖሊስ…

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ከወሳኙ ፍልሚያ በፊት ሀሳባቸውን ሰጥዋል

ከዓለም ዋንጫው በ180 ደቂቃዎች ርቀት ላይ የሚገኙት የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሞሮኮ አቻው…