ከቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወደ ታችኛው የሊግ ዕርከን የወረደው ሰበታ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በ2014 ቤትኪንግ…
ዜና
ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ወደ ሱዳን ተጉዘዋል
በሱዳን አስተናጋጅነት በሚደረገው የሴካፋ ከ20 ዓመት ዋንጫ ጨዋታ ላይ በዳኝነት ግልጋሎት ለመስጠት ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ወደ…
ወላይታ ድቻ ሥራ አስኪያጅ ሾሟል
ወላይታ ድቻ የቀድሞው ሥራ አስኪያጁን ወደ ኃላፊነት አምጥቷል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2015 የውድድር ዘመን አጀማመራቸው…
ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ዝውውር ገብቷል
ሁለተኛውን የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊጉ የሚያሳልፈው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰባት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር አገባዷል፡፡ ከፈረሰበት በድጋሚ…
ባህር ዳር ከተማ እና እንየው ካሳሁን ጠንከር ያለ ቅጣት ተላለፈባቸው
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የታዩ የዲሲፕሊን ግድፈቶች ላይ ውሳኔ ተላልፏል፡፡ አራተኛ የጨዋታ…
ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ከተማ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ስር የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን ያሳለፈው ቡታጅራ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ወደ ኃላፊነት አምጥቷል፡፡…
አርባምንጭ ከተማ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ጠንካራ ሆነው ከቀረቡ ቡድኖች መካከል አንዱ የነበረው አርባምንጭ ከተማ…
የዱላ ሙላቱ እና ጅማ አባ ጅፋር ጉዳይ ውሳኔ አግኝቷል
ዱላ ሙላቱ ጅማ አባ ጅፋር ‘ደመወዜን አልከፈለኝም’ በማለት ያቀረበው አቤቱታ በፌደሬሽኑ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ አግኝቷል። ዱላ…
ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ከሚወዳደሩ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ሻሸመኔ ከተማ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል፡፡ በ2014 የኢትዮጵያ…
ሪፖርት | መቻል ወሳኝ ድል አሳክቷል
መቻል ፋሲልን በመርታት የዓመቱ ሁለተኛ ሙሉ ነጥቡን አግኝቷል፡፡ በአርባምንጭ ከተማ ሽንፈት ገጥሟቸው ለዛሬው ጨዋታ የቀረቡት መቻሎች…

