ኒጀሮች የአቋም መለክያ ጨዋታ አደረጉ

ቀጣይ የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ኒጀር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ስታደርግ ከቀናት በኃላም ሁለት ጨዋታዎች ለማድረግ ቀጠሮ ይዛለች። በአፍሪካ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንታት ጨዋታዎች የሚደረጉበት ሜዳ ተወስኗል

ታኅሣሥ 3 እንደሚጀመር የሚጠበቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት ሳምንታት ጨዋታዎች የት እንደሚደረጉ ከውሳኔ ተደርሷል፡፡ የዘንድሮ…

ተመስገን ዳና ለኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ጥሪ ቀረበለት

የኢትዮጵያ ከ17 እና ከ20 አመት በታች ብሔራዊ ቡድኖች በሴካፋ ዋንጫ የሚወዳደሩ ሲሆን ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ…

የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የተደበቀ ተስጥኦ

የወቅቱ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከእግርኳስ ተጫዋችነት፣ ከአሰልጣኝነት ብቃታቸው ባሻገር የተለየ ሌላ ተስጥኦ እንዳላቸው ያውቃሉ? እግርኳስን…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቐለ 70 እንደርታ አምስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

የበርካታ ነባር ተጫዋቾችን ውል በማራዘም ወደ ዝውውሩ የገቡት መቐለ 70 እንደርታዎች አምስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል።…

ሙጂብ ቃሲም ለቀናት ከልምምድ ይርቃል

በዋልያዎቹ ስብስብ ውስጥ ተካቶ በዝግጅት ላይ የሚገኘው አጥቂው ሙጂብ ቃሲም ጉዳት አስተናግዷል። ውስብስብ ችግሮችን እያጋጠሙት የሚገኘው…

ባህር ዳር ላይ የሚደረገውን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

ኢትዮጵያ ኒጀርን የምታስተናግድበት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አራተኛ የምድብ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞችን ካፍ አሳውቋል፡፡ ኢትዮጵያ የ2021 አፍሪካ…

አትዮጵያዊያን ዳኞች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያን ይመራሉ

ሞሮኒ ላይ ኮሞሮስ ኬንያን የምታስተናግድበት የአፍሪካ ዋንጫ አራተኛ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታን ኢትዮጵያዊያን ዳኞች እንዲመሩ በካፍ ተመድበዋል፡፡…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኤሌክትሪክ አራት ተጫዋቾች አስፈረመ

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆኑት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች የአራት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀዋል። ያለፉትን ሁለት የውድድር ዓመታት ከአዳማ…

ወልቂጤ አንድ ተጫዋች ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ

በዝውውር መስኮቱ የነባር ተጫዋቾች ውል በማደስ እና አዳዲስ ተጫዋቾች በማዘዋወር የቆዩት ሠራተኞቹ አሁን ደግሞ ተስፋ የተጣለበት…