ሳሙኤል ዮሐንስ ወደ ዐፄዎቹ አምርቷል

ፋሲል ከነማ ሁለገቡ ሳሙኤል ዮሐንስን የግላቸው አድርገዋል። የነባሮች በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የተጠመዱት ፋሲል ከነማዎች…

ሀዲያ ሆሳዕና የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር አከናወነ

ሀዲያ ሆሳዕና አሸናፊ በቀለን በይፋ አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል። አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር የነበራቸውን ውል አጠናቀው አዲስ…

ሲዳማ ቡና የቀድሞ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል

ሲዳማ ቡና የፍቅሩ ወዴሳ፣ ግሩም አሰፋ እና ይገዙ ቦጋለን ውል ሲያራዝም ለወልቂጤ ከተማ አሳልፎ ሰጥቶት የነበረውን…

ፋሲል ከነማ አማኑኤል ዮሐንስን ዝውውር አጠናቋል

አማኑኤል ዮሐንስ ዐፄዎቹን የተቀላቀለ አራተኛው ተጫዋች ሆኗል። ከወጣት ቡድን አድጎ በኢትዮጵያ ቡና ዘለግ ያለ ቆይታን ያደረገው…

ፋሲል ከነማ ሁለት አዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም አንድ ተጫዋቾች ለማስፈረም ተቃርቧል

ዐፄዎቹ በቀጣይ የውድድር ዓመት ተጠናክርው ለመቅረብ ውል የጨረሱ ተጫዋቾች ውል በማደስ እንዲሁም አዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም በዝውውር…

ዜና እረፍት | ወጣቱ ዳኛ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

በሀገራችን ተስፋ ከተጣለባቸው ወጣት ዳኞች አንዱ የነበረው ጌድዮን ሄኖክ ከዚህ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። በአዲስ…

ሀዲያ ሆሳዕና አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ወስኗል

ነብሮቹ ከጸጋዬ ኪዳነማርያም ጋር ያላቸው ውል በመጠናቀቁ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከውሳኔ ላይ መድረሳቸው ታውቋል። ለቀጣይ ውድድር…

ሀዋሳ ከተማ የሰባት ነባር ተጫዋቾችኝ ውል አድሷል

ሀዋሳ ከተማ የሰባት ነባር ተጫዋቾችን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል፡፡ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን ከወራት በፊት በዋና አሰልጣኝነት…

ሲዳማ ቡና የአራት ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም ተስማምቷል

ከሰሞኑ የአሰልጣኞቹን ውል ያደሰው ሲዳማ ቡና የአራት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል ለተጨማሪ ዓመት ለማራዘም ከስምምነት ደርሷል፡፡ የቀድሞው…

ሦስት ተጫዋቾች ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አይቀጥሉም

በዝውውር ገበያው ላይ በንቃት ተሳትፎን እያደረጉ ካሉ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳዲስ ተጫዋቾች ከማስፈረም…